Africa: Visions of Development Have Shifted in Africa Over the Past Two Decades – Study Explores How Rwanda and Ethiopia Tried to Shape the Future

4 November 2024 The Conversation Africa (Johannesburg) analysisBy Barnaby Joseph Dye and Biruk Terrefe Contemporary economic challenges in Africa appear to be shifting the continent into a new era of development. From COVID-19 to war-induced inflation, many countries in Africa are facing significant economic challenges. The crises of recent years come on top of longer-term […]

ቁጣን ያስከተለው የደራ ኢማም ግድያ

November 5, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ አድዓ መልኬ ቀበሌ የገንዳ አረቡ መስጅድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ መኪን ሐጂአረፉ በሳምንቱ መጨረሻ በታጣቂዎች ከታገቱ ከሳምንታት በኋላ መገደላቸው የአከባቢውን ማህበረሰብ ክፉኛ ማስቆጣቱ ተነግሯል፡፡የአከባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት አከባቢው የሚታየዉ እገታና ተያያዥ በደሎች ወትቶ መግባትን ከባድ አድርጓል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቆይታ ከዋሽንግተን ዲሲ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካይ ጋራ – በዩ ኤስ ምርጫ ኢትዮጵያ – አሜሪካውያን ድምጽ

November 5, 2024 – VOA Amharic  ዶ/ር ባሕሩ ዱጉማ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኘው የኦሮሞ ማሕበረሰብ አባላት ማሕበር የቦርድ ፕሬዝዳንት ናቸው። በትውልድ አገራቸው አግኝተው የማያውቁትን ዕድል በሃምሳ ዓመት ዕድሜያቸው ለመጀመሪያጊዜ የበገጠማቸው የመምረጥ ዕጣ በማነጻጸ ስለ ዘንድሮ የአሜሪካ ምርጫ ያላቸውን ሐሳብ አጋርተውናል። ዶ/ር ባሕሩ የማኅበረሰባቸውን አባላት የተለያዩ ፍላጎቶች ለምርጫቸውም መሰረት እንደሚሆኑ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

የዉይይት ርእስ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ሰላም ጉዳይ

November 5, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን “ሁሉም ለድርድር በመተማመን በሩን እንዲከፍት”ተጠየቀ። ተቋማት አንድም “የመግዣ፣ በሌላ በኩል መንግሥትን የማውረጃ መሣሪያ” ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው ያሉ አስተያየት ሰጭ፣ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንም የመንግሥት መሣሪያ ከመሆን የሚወጣ አይደለም ብለዋል። ኮሚሽኑ በበኩሉ ገለልተኛ መሆኑን ገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአሜሪካ ምርጫ ውጤት በሚወስኑት ሰባቱ የአሜሪካ ግዛቶች

November 5, 2024 – DW Amharic  የአሜሪካ ምርጫ ውጤት በሚወስኑት ሰባት የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ ሁለቱም እጩ ተወዳዳሪወች ያለብዙ ልዩነት ተፋጠው እንደሚገኙ ተገለጸ። የግዛቶቹ ነዋሪወች ከሁለቱም ፓርቲወች የተውጣጡ፣ በአሰፋፈራቸው፣ በጾታቸውና በዘራቸው መነሻነት የምርጫ አቅጣጫቸውን የሚወስኑ መሆኑም ተጠቅሷል። ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን መራጮችን አነጋግረናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ መምህራን በፌደራሉ መንግስትና በክልሉ አስተዳደር ላይ ክስ መሰረቱ መባሉ

November 5, 2024 – DW Amharic  የ17 ወራት ደሞዝ አልተከፈለንም ያሉ በትግራይ የሚገኙ መምህራን በፌደራሉ መንግስት እና በክልሉ አስተዳደር ላይ ክስ መሰረቱ። የትግራይ መምህራን ማሕበር ያልተከፈለው የአስተማሪዎች ደሞዝ እንዲለቀቅ እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ድረስ በመቅረብ መፍትሔ እንዲሰጠው ተደጋጋሚ ጥረት ማቅረቡ ይታወቃል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ

November 5, 2024 – DW Amharic ያቺ ጥንታዊት፣ደሐ፣ጦረኞች የሚፈራረቁባት ሐገር ዳግም በጦርነት ትንፍር ያዘች።ትግራይ ጋየች፣ ከፊል አማራ ነደደ፣ ከፊል አፋርም ተለበለበ።የኤርትራ፣የኢትዮጵያ መደበኛ ወታደሮችና የአማራ ሚሊሻዎች ከሕወሓት ወይም የትግራይ ኃይሎች ከሚባለዉ ጦር ጋር ሁለት ዓመት በገጠሙት ጦርነትና መዘዙ አንዳዶች እንደሚሉት በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ አልቋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከነብዩ መሃመድ የካርቱን ስዕል ጋር የተያያዘው የሽብር ጥቃት ወንጀል ጉዳይ መታየት ጀመረ

November 5, 2024 – VOA Amharic  ፈረንሳይ ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎቹን ስለ ንግግር ነፃነት በሚያስተምርበት ወቅት የነቢዩ መሃመድን የካርቱን ምስል ካሳየ በኋላ በአንድ እስላማዊ ጽንፈኛ በስለት ተቀልቶ በተገደለው መምሕር ሳሙኤ ፓቲ ላይ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ስምንት ሰዎች ጉዳይ መታየት ጀመረ። የዛሬውም የችሎት ውሎ በርካታ ፖሊሶች በተሰማሩበት ጥብቅ ፍተሻ እና ቁጥጥር መከናወኑ ተዘግቧል። ይህ … … […]

በሰሜን ካሮላይና ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ጥቁር መራጮችን እየቀሰቀሱ ነው

November 5, 2024 – VOA Amharic  ሰሜን ካሮላይና ቀጣዩን የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሊወስኑ ከሚችሉ ሰባት ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ካማላ ሃሪስ፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ወኪሎቻቸው በዚህ ደቡባዊ ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ በማድረግ ብዙ ጊዜ አሳልፈዋል። ጥቁሮች አሜሪካውያን ከግዛቲቱ 22 በመቶውን ሕዝብ ይይዛሉ፡፡ የግዛቱ መራጮች፣ 16 የሰሜን ካሮላይና ተወካይ መራጮችን (ኤሌክቶራል ኮሌጅ) ድምጽ ማን እንደሚያገኝ ሊወስኑ ይችላ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ትረምፕ እና ሃሪስ ከምርጫው ቀን በፊት የመጨረሻውን ግፊት አድርገዋል

November 5, 2024 – VOA Amharic  የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ነገ ማክሰኞ ድምጻቸውን ይሰጣሉ። ከሕዝብ የተሰበሰቡ የፖለቲካ አስተያየቶች እጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካማላ ሃሪስ በምርጫው ተቀራራቢ ፉክክር መኖሩን ያሳያሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ