Ethiopia’s unfinished peace deal leaves hundreds of thousands of ex-fighters in limbo – The New Humanitarian
Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia ‘I feel like I’ve been forgotten by the authorities and treated as a disposable piece of chewing gum.’ Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia Republish this article ADDIS ABABA As a rebel soldier, 24-year-old Danayit fought in some of the fiercest battles of […]
መንግሥት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በዐማራ ክልል ላይ ያወጣውን ሪፖርት አጣጣለ
November 3, 2023 – VOA Amharic · የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎችን በመብቶች ጥሰቶች ወቀሱ በዐማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች፣ ግድያን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ያወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶክተር)፣ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የኮ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ግብጽ ሰባት ሺሕ የሚሆኑ የውጭ ዜጎችን ከጋዛ ለማስወጣት እንደምትተባበር ገለጸች
November 3, 2023 – VOA Amharic ሰባት ሺሕ የሚደርሱ የውጭ ዜጎችንና ጥምር ዜግነት ያላቸውን ጋዛውያን በማስወጣት እንደምትተባበር ግብጽ አስታውቃለች፡፡ የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ 400 የሚኾኑት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ የራፋን ደንበር አቋርጠው ይወጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ተጓዦች፣ ዛሬ ዐርብ ግብጽ መድረስ እንደጀመሩ፣ ባለሥልጣናት ለኤኤፍፒ ዜና ወኪል ተናግረዋል። በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቀጥታ,የእስራኤል ጦር ጋዛ ከተማን ሙሉ በሙሉ መክበቡን አስታወቀ
ቀጥታ የእስራኤል ጦር ጋዛ ከተማን ሙሉ በሙሉ መክበቡን አስታወቀ Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 […]
ሩዋንዳ ሁሉም የአፍሪካ አገራት ዜጎች ያለቪዛ ወደ አገሯ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው
ከ 1 ሰአት በፊት የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሜ የአፍሪካ አገራት ዜጎች ወደ ሩዋንዳ ያለ ቪዛ እንዲገቡ የሚፈቅድ አሠራር ይፋ አደረጉ። ያለ ቪዛ አፍሪካውያን ወደ ግዛቷ እንዲገቡ በመፍቀድ ሩዋንዳ አራተኛዋ አፍሪካዊ አገር ናት። “ማንኛውም አፍሪካዊ አውሮፕላን ተሳፍሮ ወደ ሩዋንዳ መምጣት እንደሚችል ለመግለጽ እወዳለሁ። አንዳችም ገንዘብ መክፈል አይጠበቅበትም” ብለዋል ፕሬዝዳንቱ። ፕሬዝዳንቱ ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአህጉሪቱ መካከለኛ ገቢ […]
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ሙሉ ሱዳንን እቆጣጠራለሁ አለ
ከ 1 ሰአት በፊት ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት ጋር እየተዋጋ ያለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መላውን የሱዳን አካባቢዎች እቆጣጠራለሁ አለ። የፈጥኖ ደራሹ ምክትል ኮማንደር የሆኑት አብዱልራሂም ሐምዳን ዳጋሎ ኃይላቸው ወደፊት የሚያደርገውን ግስጋሴ አስቀጥሎ ሁሉንም የሱዳን ግዛቶች በቁጥጥሩ ስር ያስገባል ብለዋል። የቡድኑ ምክትል ኮማንደር ይህን ያሉት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የአገሪቱን ጦር ኃይል ከሱዳን ሁለተኛ ትልቅ ከተማ ማስወጣቱ […]
የሄዝቦላ መሪ ሐሰን ናስራላህ የቡድኑን ቀጣይ እርምጃን የሚጠቁም ንግግራቸው ዛሬ ሊያደርጉ ነው
ከ 2 ሰአት በፊት የሄዝቦላህ መሪ ሐሰን ናስራላህ የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ ተባል። የሊባኖሱ የሺዓ ሙስሊም ቡድን መሪ እስከዛሬ ድረስ ለተከታዮቻቸው በአደባባይ ያሉት ነገር የለም። ሄዝቦላህ በቀጣይ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ሐሰን ናስራላህ ዛሬ በሚያደርጉተe ንግግራቸው እንደሚጠቁሙ ይጠበቃል። የሄዝቦላህ ታጣቂዎች በእስራኤልና ሊባኖስ ድንበር ላይ ግጭት ውስጥ ገብተዋል። አካባቢው ሌላ የጦር […]
ሐማስ ከዋሻዎች እየወጣ ጥቃት ሰንዝሮ እየሸሸ ነው ስትል እስራኤል ገለጸች
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር የሐማስ ጠንካራ ይዞታ የሆነውን የጋዛ ከተማን መክበቡን ገልጾ የሐማስ ተዋጊዎች ከዋሻዎች እየወጡ ጥቃት እየከፈቱ ነው ብሏል። ጦሩ ከሐማስ ተዋጊዎች ጋር በቅርብ ርቀት ጦርነት መግጠሙንና የሐማስ ተዋጊዎች ከዋሻዎች በመውጣት ጥቃት ሰንዝረው እየሸሹ መሆኑን ጠቁሟል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለመጠለያነት ሆነው በማገልግል ላይ ያሉት አራት ትምህርት ቤቶቹ ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጾ፤ የውሃ እጥረት […]
በአሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የባሕር ኃይል መሪ ተሾሙ
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የባሕር ኃይል መሪ ሾመ። ምክር ቤቱ አድሚራል ሊሳ ፍራንቼቲ የባሕር ኃይሉን እንደሚሩ በአብላጫ ድምጽ ሾሟል። የናቫል ኦፕሬሽንስ አለቃ ሆነው ያገለገሉት ሊሳ ባሕር ኃይሉን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት ይሆናሉ። የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት 95 ለ1 በሆነ ድምፅ ሹመቱን በማፅደቅ ክፍት የቆየውን ከፍተኛውን ወታደራዊ ወንበር […]
“በ24 ዓመቴ በፍጹም መሞት አልፈልግም”፡ ከራፋህ ድንበር መሻገር ያልቻለችው ወጣት
ከ 5 ሰአት በፊት ለሦስተኛ ጊዜ ነው ድንበር ለመሻገር የሞከሩት። አሁን ግን ተስፋ አላቸው። ድንበሩ በቅርቡ እንደሚከፈት ተነግሯል። ይሄ ቤተሰብ በራፋህ በኩል እንዲወጣ በዮርዳኖስ ኤምባሲ ተነግሯታል። ታላ አቡ ናህላ እናቷ የዮርዳኖስ ዜጋ ናቸው። የውጭ አገር ፓስፖርት ያላቸው እንዲሁም የተጎዱ እና ክፉኛ የታመሙ ሰዎች በራፋህ ድንበር በኩል እንዲወጡ እንደሚፈቀድ ተገልጿል። የታላ ወንድም 15 ዓመቱ ነው። አካል […]