ሰሜን ሸዋ 310 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ኾነዋል

November 2, 2023 – Konjit Sitotaw በሰላም መደፍረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ የኾኑ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ በትኩረት መሥራታ እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳሰበ። ከመስከረም ጀምሮ የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሂደቱ መጀመሩ ይታወቃል። የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ታደሰ ሸዋፈራው በሰጡን መረጃ “በጸጥታ ችግር ምክንያት በዞኑ 310 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ኾነዋል” […]

ሕወሓት ትጥቅ ይፍታ፤ ኤርትራ ከትግራይ ትውጣ፤ አብይ አሕመድ በአማራና ኦሮሚያ የከፈተውን ጦርነት ያቁም ያሳስበናል። ( አንቶኒ ብሊንከን)

November 2, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  PRESS STATEMENTANTONY J. BLINKEN, SECRETARY OF STATENOVEMBER 2, 2023  ከአንድ አመት በፊት በፕሪቶሪያ የአፍሪካ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ደረጃ ፓናል ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና አሜሪካ ታዛቢዎች ጋር በመተባበር በመንግስት መካከል የጦርነት ስምምነት (COHA) እንዲቆም አመቻችተዋል። ኢትዮጵያ እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)። ስምምነቱ ሽጉጡን ጸጥ በማሰኘት […]

በርካታ ወጣቶችን ካሳሰረ በኃላ ወደ አዲስ አበባ ቀይሩኝ የሚለው የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ እና የኮማንድ ፖስቱ አባል

November 2, 2023 በምስሉ ላይ ስለምትመለከቷቸው 3 ሰዎች እንዲሁም ሌሎች ፎቶ ግራፋቸው ለጊዜው ስላልተገኘ 3 በአጠቃላይ 6 ሰዎች ጉዳይ እንነግራችኋለን። እነዚህ 6 ወጣቶች ከሌሎች 10 ወጣቶች ጋር በባህርዳር ከተማ ከታሰሩ በኋላ በሄሊኮፕተር ተጭነው በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ የመጡ ነበሩ። ከአዲስ አበባ በኋላም ወደ አዋሽ አርባ ማጎሪያ ተወስደው በሰንሰለት ታስረው እንደነበር የዘ-ሐበሻ ምንጮች ይናገራሉ። ከዛ በኋላ ምን ሆኑ?… […]

አስቸኳይ መረጃ ፡ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ሌላ የጦር ውሳኔ አሳልፈዋል።

November 2, 2023  አስቸኳይ መረጃ ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 22 የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ባህር ዳር ከተማ ላይ ተሰብስበው በህዝብ ላይ ሌላ የጦር ውሳኔ አሳልፈዋል። በስብሰባው ላይ “በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች በሻለቃ እና ብርጌድ የተደራጀ የአማራ ፋኖ መጥፋት አለበት። ማህበረሰቡም/ ህዝቡም ከፋኖ ጋር ተሰልፎ መከላከያን እየወጋ ነው::” ብለዋል። በስብሰባ የወሰኑትም “በክልሉ ውስጥ የሚገኝ አድማ […]

በትግራይ ክልል ከሰላም ስምምነቱ በኃላ ወደቀደመ ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለጹ

November 2, 2023  በትግራይ ክልል ከሰላም ስምምነቱ በኃላ ወደቀደመ ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለጹ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተካሄደው አስከፊ ጦርነት እንዲያበቃ የፌደራል መንግሥትና የህወሓት አመራሮች መካከል የሰላም ስምምነት የተፈረመ ቢሆንም ወደቀደመው ኑሯችን መመለስ አልቻልንም ሲሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የሰላም ስምምነቱ በመደረጉ እና ጦርነቱ በመቆሙ ደስተኛ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ወደ […]

“የአማራ ክልል አሁናዊ ኹኔታን አስመልክቶ ኢሰመኮ ያወጣው ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

November 2, 2023  “የአማራ ክልል አሁናዊ ኹኔታን አስመልክቶ ኢሰመኮ ያወጣው ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአማራ ክልልን አሁናዊ ኹኔታ አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣው ሪፖርት፤ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት፤ በአንዳንድ አካባቢዎች በከባድ መሣሪያ እና አልፎ አልፎ […]

ፖሊስ ለፍርድ ቤቶች ዉሳኔ ተገዢ አለመሆኑን አሳይቷል

November 2, 2023  “ፖሊስ ለፍርድ ቤቶች ዉሳኔ ተገዢ አለመሆኑን አሳይቷል” ጎጎት ፓርቲ ሐሙስ ጥቅምት 22 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ የአለም ዓቀፍ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ የሆኑት መላኩ ሳህሌ ፍርድ ቤት በአምስት ሺሕ ብር ዋስትና እንዲወጡ ቢፈቅድም ፖሊስ የተሰጠውን ውሳኔ አሻፈረኝ በማለት ለፍርድ ቤቶች ውሳኔ ተገዢ አለመሆኑ አሳይቷል ሲል ፓርቲው ገለጸ፡፡ […]

ደራ 3 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ ከ10 በላይ ካህናት ተገለዋል

November 2, 2023  በሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ደራ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች በደረሰ ጥቃት * 3 አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው እና* ከ10 በላይ አገልጋይ ካህናት መገደላቸው ተገልጿል። በምእመናን ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ እንደቀጠለ ገልጸው በደራ ወረዳ ሕገ ወጥ ታጣቂዎቹ ባደረሱት ጥያት ከ400 በላይ የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች መቃጠላቸውም ነው የተገለጸው። ታጣቂዎቹ ባደረሱት ጥቃት ከ8 ወረዳዎች በላይ የሚሆኑ የሚሆኑ […]

በአማራ እና በኦሮሚያ የሚካሄዱት ግጭቶች እንዳሳሰቧቸው ምዕራባውያን አገራት ገለጹ

2 ህዳር 2023, 13:34 EAT ዩናይትድ ኪንግደም፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎች አገራት በአማራ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የቀጠሉት ግጭቶች እንዳሳሰቧቸው እና እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ። አስር አገራት አንድ ዓመት የሆነውን በትግራይ ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነት ያስቆመውን ስምምነት አንደኛ ዓመት በማስመልከት ባወጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከቱት በሁለቱ ክልሎች ውስጥ የሚካሄደው ግጭት “የሚረብሽ” ነው ብለውታል። ዛሬ ሐሙስ […]

መንግሥት ኢሰመኮ በአማራ ክልል ዙሪያ ያወጣውን ሪፖርት “ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” ሲል ተቸ

2 ህዳር 2023, 18:17 EAT የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ያለውን የሰብአዊ መብት ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት “አስተማማኝ በሆነ መረጃ ላይ ያተመሠረት እና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” ሲል መንግሥት አጣጣለው። ኢሰመኮ ሰኞ ጥቅምት 19/ 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ግድያ እና መድፈርን ጨምሮ መጠነ […]