በኦሮሚያ ክልል ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል ተባለ

October 25, 2023  በኦሮሚያ ክልል ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን ሴንተር ፎር ዴቭሎፕመንት ኤንድ ካፓሲቲ ቢዩልዲንግ (CDCB) አስታወቀ። ድርጅቱ በክልሉ ስላለው ኹኔታ አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት፤ “በክልሉ እየተካሄደ ያለው ግጭት ካስተለው መፈናቀል በተጨማሪ፤ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ንብረት […]

በደራ ወረዳ በሦስት ሳምንታ ውስጥ ከ300 በላይ ንጹሐን በሸኔ ታጣቂዎች ተገድለዋል ተባለ

October 25, 2023 በደራ ወረዳ በሦስት ሳምንታ ውስጥ ከ300 በላይ ንጹሐን በሸኔ ታጣቂዎች ተገድለዋል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ቢያንስ ከ300 በላይ ሰዎች በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በሽብርተኝነት በተፈረጀው “ኦነግ ሸኔ” ታጣቂ ቡድን መገደላቸውን፤ አዲስ ማለዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች አረጋግጣለች፡፡ አንድ ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የደራ ወረዳ ነዋሪ፤ “በሦስት ሳምንታ ውስጥ ከ300 በላይ […]

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

October 25, 2023  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ትናንት ጥቅምት 12/2016 ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ቦርዱ፦1. ለፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ – በኦርጋኒከ ኮሚስተሪ 2. ለፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ – በኮምፒቲሽናል ኬሚስተሪ 3. ለፕሮፌሰር ኑርልኝ ተፈራ – በኬሚካል ኢነጂነሪንግ 4. ለፕሮፌሰር አምቢሳ ቀነዓ – […]

የሁለት ወር ደምወዝ ያልተከፈላቸው የሕክምናና ትምህርት ተቋማት ሠራተኞች የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል ።

October 25, 2023 – Konjit Sitotaw  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን ምሥራቅ ባዳዋቾ ወረዳ የሕክምናና ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ካቋረጡ ኹለት ሳምንት ኾኗቸዋል። የሕክምናና ትምህርት ተቋማት ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ የመቱት፣ የኹለት ወራት ደመወዛችን አልተከፈለንም በማለት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ሾኔ ሆስፒታልና ሌሎች የጤና ተቋማት አገልግሎት በማቋረጣቸው፣ ሕዝቡ ተወካዮቹን ወደ አዲስ አበባ ለመላክ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን መስማቱን ዘገባው ጠቅሷል። […]

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ግጭቶችና ጦርነቶች የዜጎች ደም በከንቱ መፍሰሱ እንዳሳዘናት ገለጠች

October 25, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያን ካለፉት ግጭቶችና ጦርነቶች ስህተትን በመማር አብሮ መኖርን ብቸኛ አማራጭ እንዲያደርጉ ሰሞኑን ተማጽኖዋን አሰምታለች። ቤተክርስቲያኗ ይህን ተማጽኖዋን ያሰማችው፣ 16ኛውን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጉባዔ በማስመልከት ባስተላለፈችው መዕልክት ነው። ቤተክርስቲያኗ፣ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በትግራይ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በቀድሞው ደቡብ፣ ሱማሌና ጋምቤላ ክልሎች እንዲኹም በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች በተካሄዱ […]

እናት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላይ ክስ መሰረተ

October 25, 2023  እናት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላይ የንብረት ወይም የጣሪያ ግድግዳ ግብርን አስመልክቶ ለመሠረተው ክስ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ረቡዕ ጥቅምት 14 ከቀትር በኋላ ብይን እንደሚሰጥ ገልጧል። ፓርቲው ዛሬ ባሠራጨው መረጃ፣ ለክሱ ብይኑን የሚሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አስተዳደር ችሎት እንደኾነ ገልጧል፡፡ ክሱ የአዲስ አበባ ከተማ ሕዝብ እንዲኹም መላው የኢትዮጵያ […]

ኢዜማ ብልጽግና ለአመራሮቹ ሥልጠና የተጠቀመው የመንግሥት ገንዘብ በኦዲት እንዲጣራ ጠየቀ

October 25, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢዜማ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ ለአመራሮቹ ሥልጠና የተጠቀመው የመንግሥት ገንዘብ በኦዲት እንዲጣራ ለፌደራል ዋና ኦዲተር በጻፈው ደብዳቤ ጠይቋል። ኢዜማ፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር ገዥው ፓርቲ ለአመራሮቹ ሥልጠና ያዋለው የመንግሥት ገንዘብ ከፓርቲው ሒሳብ ተቀንሶ ወደ መንግሥት ካዝና ተመላሽ እንዲደረግም በደብዳቤው ጠይቋል። ኢዜማ፣ ገዥው ፓርቲ አባላቱን ከሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች በተለየ በመንግሥት በጀት ማሰልጠኑ ከፍተኛ ጥፋትና […]

🔴 ቀጥታ፡ ሶሪያ 8 ወታደሮቼ በእስራኤል ተገደሉብኝ አለች

https://www.bbc.com/amharic/live/news-67184520 Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 […]

ከጆ ባይደን የአሜሪካን ትልቅ ሽልማት የተቀበሉት ተመራማሪው ፕ/ር ጋቢሳ ኤጄታ ማን ናቸው?

ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ብሔራዊ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዘርፍ ሜዳልያ በዋይት ሀውስ ካበረከቱላቸው አንዱ ተመራማሪው ፕ/ር ጋቢሳ ኤጄታ አንዱ ናቸው። ሽልማቱ የተሰጠው ባጠቃላይ ለ21 አሜሪካውያን ተመራማሪዎች ነው። በሳይንስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የሚሰጥ ሽልማት ነው። ከዘንድሮው ተሸላሚዎች መካከል አነስተኛ ገቢ ባላቸው አገራት ንጹህ የመጠጥ ውሃ በማቅረብ እንዲሁም በረሃን የሚቋቋሙ ዕጽዋት በማብቀል የላቀ […]

አሜሪካ እስራኤልን ለመከላከል ምን ልታደርግ ትችላለች?

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ እና እስራኤል፣ እስራኤል እና አሜሪካ፤ አንቺ ትብስ አንተ ትብስ መባባለቸው ሁለት አገር መሆናቸውን ያስረሳል። ወዳጅነታቸው ጥብቅ ነው። ጆ ባይደን በድርጊትም በንግግርም ይህን አሳይተዋል፤ ገልጸውታልም። በድርጊት የጦር ጄት የሚሸከሙ መርከቦችን ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር በማስጠጋት፣ በቃል ደግሞ ቴል አቪቭ ተገኝተው ደግሞ እስራኤልን “በማንኛውም ሁኔታ ከጎንሽ ነን” በተደጋጋሚ ብለዋል። “አሁን ያለውን ሁኔታ ተጠቅሞ […]