3ኛው ዙር የአባይ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ
October 23, 2023 – Konjit Sitotaw 3ኛው ዙር የአባይ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል የሚደረገው 3ኛው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር በግብጽ መዲና ካይሮ ተጀምሯል። በድርድሩ ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የሕግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ ትኩረት እንደሚያደርግ አምባሳደር ስለሺ በቀለ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስሰር […]
ቀይ ባህር፣ የኦሮሙማ ፕሮጀክት፣ የታላቋ ትግራይ ፕሮጀችት፣ ኤርትራ፣ አማራ፤ አማራዊያን ከመቸውም ጊዜ በላይ በጣም በጥብቅ ማሰብ አለብን!
October 23, 2023 ቀይ ባህር፣ የኦሮሙማ ፕሮጀክት፣ የታላቋ ትግራይ ፕሮጀችት፣ ኤርትራ፣ አማራ፤ አማራዊያን ከመቸውም ጊዜ በላይ በጣም በጥብቅ ማሰብ አለብን! ( ምስጋናው አንዷለም ) የህልውና ትግሉ ወሳኝ ምእራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ተያይዞም የኦሮሙማ ምስራቅ አፍሪካ ፕሮጀክት እየተፋጠነ ነው፡፡ ከመጀመሪያውም በኦሮሙማ አራማጆች ዘንድ ይሄ የራስን ብሄር የምስራቅ አፍሪካ ኢምፓየር የማድረግ ህልም ነበር፡፡ የቀይ ባህር አጀንዳነት የቆየ የውስጥ ጉዳያቸው […]
“በጋዜጠኞችና በመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ላይ የሚኖር ተጠያቂነት ሕጋዊ ስርዓትን የተከተለ ሊሆን ይገባል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት
October 23, 2023 በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥም ቢሆን በጋዜጠኞችና በመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ላይ የሚኖር ተጠያቂነት ሕጋዊ ስርዓትን የተከተለ ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት አሳሰበ። ምክር ቤቱ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ፤ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ላይ ከሕግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈጸመባቸውና፤ በዚህም […]
ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በአዲስ አበባ ይካሄዳል
October 23, 2023 – Addis Admas ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በአዲስ አበባ ይካሄዳልዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም ከጥቅምት 14-16/2016 ይካሄዳል።በጉባዔው ከ300 በላይ አህጉርና አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለቤቶች ይወዳደራሉ። ጉባዔውን አስመልክተው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።ሚኒስትሯ በመግለጫቸው ጉባዔው ከጥቅምት 14-… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ 7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ
October 23, 2023 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ 7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 7 ነጥብ 6 ሚሊዮን የሚጠጉ ሕጻናት በአገሪቱ ባለው አደጋና ግጭት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ውጨ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት አድንድ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ ዩኒሴፍ የኢትዮጵያን የትምህርት ኹኔታ አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት፤ “በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሌሎች ክልሎች በመካሄድ […]
ከቡሬ ወደ ለቀምት በሚወስደው መንገድ ላይ መከላከያ ወደ ንጹሀን መድፍ እያዘነበ ነው።
October 23, 2023 – Konjit Sitotaw ከቡሬ ወደ ለቀምት በሚወስደው መንገድ ላይ 27 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘዉ ቁጭ ከተማ መከላከያ ወደ ንጹሀን መድፍ እያዘነበ ነው። ቁጭ ከተማ ጤና ጣቢያው አካባቢ በተደጋጋሚ የከባድ መሳሪያ ቅንቡላ አርፏል። እናርጅ እናውጋ ደብረወርቅ ከተማ ለሶስት ቀናት በተደረገ ከባድ የተባለ ውጊያ ፋኖ ሁለት ዲሽቃ፣ 78 ክላንሽኮብ፣ 12 ብሬን ከጠላት ሀይል ማርኳል። በሚገርም ሁኔታ የእናርጅ […]
“አኩርፈው የተለዩንን ወደ እኛ እንመልሳቸው እኛም ከሚያስኮርፍ ነገር እንራቅ አንድነታችንን እናጠናክር።” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
October 23, 2023 “አኩርፈው የተለዩንን ወደ እኛ እንመልሳቸው እኛም ከሚያስኮርፍ ነገር እንራቅ አንድነታችንን እናጠናክር።” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ ችግሮችን አጥንቶ ውሳኔ የሚሰጠው ምልዓተ ጉባኤ መከፈቱን ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አበሰሩ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ […]
የዶላሩ ፍጥጫ ፧ አህመድ ሸዴ ከልማት ባንክ ሊዘግነው የነበረው ዶላር በዶ/ር ዮሐንስ እምቢ ባይነት ከሽፏል ።
October 22, 2023 የዶላሩ ፍጥጫ መሰንበቻውን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ከስልጣን መነሳታቸው ሲነገር ቆይቷል ። የ ዮሐንስ መነሳት እንደተሰማ – የሲንቄ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ነዋይ መገርሳ መሾማቸው ሲነገር በኢንቨስትመንት ማህበረሰቡ ካምፕ ፌሽታ ነግሶ ነበር። ምክንያቱም ዮሐንስ በአብዛኛው ብድር ከመስጠት ቆጠብ ብለው ቁጥጥር ላይ ያተኩራሉ – የባንኩን ኢሜጅ ለመገንባት ይሯሯጣሉ እንጂ የባንኩን የፖሊሲ […]
አንዳንድ ጉዳዮች ……. የሚሰማው አስደማሚ ነገር ነው። ( ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን )
October 22, 2023 አንዳንድ ጉዳዮች – መሳይ መኮንን ከምዕራብ ጎጃም የሚሰማው አስደማሚ ነገር ነው። የአብይ ሰራዊት የደረሰበት ምት አከርካሪው እንዲሰበር አድርጎታል። ከፍኖተ ሰላም እየተንደረደረ ወደ ቋሪት የሚገባው የአብይ አህመድ ጦር ከሚሸሸው የሚማረከውና የሚሞተው ቁጥሩ ከፍተኛ ነው። በማዕከላዊና ደቡብ ጎንደርም ተመሳሳይ መረጃ ነው እየመጣ ያለው። ይህ ሰራዊት ለአብይ አህመድ የስልጣን ጥማት ሲባል በዚህ መጠን መርገፉ እጅግ […]
42ኛ ዓለም አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 33 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ የመግለጫው ሙሉቃል
October 22, 2023 42ኛ ዓለም አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 33 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ የመግለጫው ሙሉቃል እንደሚከተለው ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለ42ኛ ጊዜ ባደረገው መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ የደረሰበትን የመፍትሔ አቅጣጫና የጉባኤውን የመጨረሻ የአቋም መግለጫ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡ 1. በጉባኤው መጀመሪያ ብፁዕ ወቅዱስ […]
