Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች

የእስራኤል ወታደራዊ ደኅንነት ኃላፊ በሐማስ ጥቃት ምክንያት ሥልጣናቸውን ለቀቁ

22 ሚያዚያ 2024, 13:02 EAT የእስራኤል ወታደራዊ ደኅንነት ኃላፊ ሐማስ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. የፈጸመውን ጥቃት ቀድመው ባለማስቆማቸው ኃላፊነቱን ወስደው ከሥልጣናቸው ለቀቁ። የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት የባለሥልጣኑን

Read More »

በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ በማስነሳት የተጠረጠሩ ሶስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ   – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር  

April 22, 2024 በናሆም አየለ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ባለፈው ሐሙስ የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት፤ እስካሁን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር እንዳልተቻለ የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ቢምረው

Read More »

የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መዳረሻ የሆነችው ደቡብ አፍሪካ ያቀደችው የኢሚግሬሽን ማሻሻያ ምን ይዟል?

ከ 5 ሰአት በፊት የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መዳረሻ የሆነቸው ደቡብ አፍሪካ እየሠራችበት ያለውን ‘የቅኝ ግዛት’ የኢሚግሬሽን ሥርዓት ልታሻሽል መሆኑን አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የአገር ውስጥ ጉዳይ

Read More »

ዜሌንስኪ፤ አሜሪካ ለዩክሬን የጸደቀችው ድጋፍ የሩሲያን ግስጋሴ ለማዘግየት ሊያግዝ ይችላል አሉ

ከ 2 ሰአት በፊት የየክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራቸው ያጸደቀው የ61 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ማዕቀፍ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ሊታደግ ይችላል

Read More »

ኔታንያሁ አሜሪካ በእስራኤል ጦር ላይ የምትጥለውን ማንኛውንም ማዕቀብ እንደማይቀበሉት ገለጹ

ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካ ለአንድ የእስራኤል የጦር ክፍል የምትሰጠውን እርዳታ ለማቋረጥ ማቀዷን ከተዘገበ በኋላ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የሚጣለውን ማንኛውንም ማዕቀብ እንደማይቀበሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች