ሩሲያ እና ዩክሬን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አማካይነት የምርኮኞች ልውውጥ አደረጉ

ከ 5 ሰአት በፊት ከሁለት ዓመት በላይ በከባድ ጦርነት ውስጥ የሚገኙት ሩሲያ እና ዩክሬን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቀራራቢነት ከሁለት መቶ በላይ ምርኮኞችን ተለዋወጡ። በሁለቱ ተፈላሚ አገራት መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር እንዳሳወቀው፣ ዩክሬን በቅርቡ በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ላይ ባካሄደችው ወረራ የተማረኩ ወታደሮችን ጨምሮ 103 ዩክሬናውያንን ለቃለች። በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት […]

ከትራምፕ ጎን የማትጠፋው፤ ፀረ-ሙስሊም አቋም ያላት የሴራ ትንታኔ አራማጇ ሎራ ሉመር ማናት?

ከ 5 ሰአት በፊት ቀኝ ዘመም፣ ወግ አጥባቂ የሴራ ትንታኔ አራማጅ ናት። ከሰሞኑ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጎን አትጠፋም። ይህ ጉዳይ አንዳንዶችን ያሳሰበ ሆኗል። የተወሰኑ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላትም በዚህ ደስተኛ አይመስሉም። ሎራ ሉመር የምትታወቀው ፀረ-ሙስሊም የሆነ አቋሞችን በማንፀባረቅ ነው። ማስረጃ የሌላቸው የሴራ ትንታኔዎችንም ታስፋፋለች። በተለይ ደግሞ የመስረም 11/2001 የሽብር ጥቃት የተፈፀመው “በአሜሪካ መንግሥት” ነው ስትል […]

የግብፅ የስለላ እና የውጭ ጉዳይ ኃላፊዎች መልዕክት እና ውይይት በአሥመራ

ከ 7 ሰአት በፊት የግብፅ የስለላ አገልግሎት ኃላፊ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሥመራ ተገኝተው የፕሬዝዳንት አል ሲሲን መልዕክት ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ በማድረስ ውይይት ማድረጋቸው ተዘገበ። የግብፅ ጠቅላላ የስለላ አገልግሎት ኃላፊ አባስ ካሜል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ባድር አብደልላቲ በቀጣናው ያለውን ወቅታዊ የደኅንነት እና የፖለቲካ ሁኔታ፣ እንዲሁም የአገራቱን ግንኙነት ማጠናከረን የሚመለከት መልዕክትን ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ማድረሳቸው ተገልጿል። የከፍተኛ […]

ቬንዙዌላ ፕሬዝዳንቷን ለመግደል አሲረዋል ያለቻቸውን አሜሪካውያን እና ስፔናውያንን አሰረች

ከ 6 ሰአት በፊት የቬንዙዌላ ባለሥልጣናት የአገሪቱን ሰላም ለማናጋት በማሴር ጠረጠርናቸው ያሏቸውን ሦስት የአሜሪካ፣ ሁለት የስፔን እና አንድ የቼክ ዜጎችን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን አስታወቁ። የቬንዙዌላ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ግለሰቦቹ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ እና ሌሎች ባለሥልጣናትን ለመግደል ሲያሴሩ እንደነበር እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መሳሪያዎችም አብረው መያዛቸውን ገልጸዋል። ይህ ዜና የተሰማው በአገሪቱ የተካሄደውን አወዛጋቢ ምርጫ ፕሬዝዳንት […]

የሰው ዐይነ ምድርን በመጠቀም ለከባድ ህመሞች ስለሚሰጠው ሕክምና ምን ያህል ያውቃሉ?

ከ 7 ሰአት በፊት ሪክ ዳላዌይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለገሰ ዐይነ ምድር ላይ የሚደረገውን ክሊኒካዊ ሙከራ እንዲቀላቀሉ በተጋበዙበት ወቅት “ዐይነ ምድርን ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው የማስገባት አጠቃላይ ሐሳብ በእርግጥ እንግዳ ነገር ነው” የሚል ስሜት ነበር የተሰማቸው። የ50 ዓመቱ አዛውንት በዩናይትደ ኪንግደም (ዩኬ) በርሚንግሃም ዩኒቨርስቲ በሚካሄደው ሳምንታዊ የዐይነ ምድር የማዘዋወር የሁለት ወራት መርሃ ግብራቸውን ጨርሰዋል። ስክሌሮሲንግ […]

ሥራ ለመቀጠር ‘የባሎቻችሁን የጽሁፍ ፍቃድ አምጡ’ የሚባሉት ኢራናውያን ሴቶች

ከ 7 ሰአት በፊት “ለሥራ ቃለ መጠይቅ እያደረግኩ በነበረበት ወቅት ባለቤቴ መሥራቴን እንደሚፈቅድ የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ እንዳቀርብ ተጠይቅኩ” ይህንን ያለችው በነዳጅ እና በጋዝ ኢንጂነሪንግ የማስተርስ ዲግሪ ያላት ኢራናዊቷ ኔዳ ናት። በትምህርቷ የላቀ ደረጃ ላይ የደረሰችው ኔዳ ሥራ ለመቀጠር ባለቤቷ መፍቀዱን የሚያሳይ የጹሁፍ ማስረጃ አምጪ ስትባል መዋረድ ተሰማኝ ትላለች። “ትልቅ ሰው ነኝ። የራሴን ውሳኔ መወሰን የምችል […]

የቻይና-አፍሪካ ትብብር ፎረም (ፎካክ) ለአፍሪካ መዘመን ያለው ሚና

እኔ የምለዉ የቻይና-አፍሪካ ትብብር ፎረም (ፎካክ) ለአፍሪካ መዘመን ያለው ሚና አንባቢ ቀን: September 15, 2024 በመላኩ ሙሉዓለም ዘመናዊነት (Modernization) የአንድ ማኅበረሰብ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ሒደት ነው። ለአንድ አገር ልማትና ዘመናዊነት ለማምጣት የተለያዩ ሞዴሎች አሉ፡፡ ዘመናዊነት እንዲስፋፋ በአገሮች መካከል ትብብር፣ አጋርነትና የልምድ ልውውጥ አስፈላጊ ናቸው። የዚህ ጽሑፍ ትኩረት ነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 […]

ለብሔራዊ ፍላጎትና ጥቅም ሲባል ማዕቀቡ ይቀጥላል!!

እኔ የምለዉ ለብሔራዊ ፍላጎትና ጥቅም ሲባል ማዕቀቡ ይቀጥላል!! አንባቢ ቀን: September 15, 2024 በደምስ ጫንያለው (ዶ/ር) የተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች (በእንግሊዘኛ ምህፃረ ቃል ዩኤስኤ) ከዚህ በኋላ አሜሪካ እያልኩ የምገልጻት አገር ፕሬዚዳንት ቀደም ሲል የአሜሪካ መንግሥት ጥሎት የነበረን፣ በቅርቡም የተጣለበት የጊዜ ገደብ ያበቃ የነበረን፣ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን፣ የባለሥልጣናት ጉዞን፣ ወዘተ የሚያካትት ማዕቀብ በኢትዮጵያ ላይ ሊያስቀጥሉ መፈረማቸውን የብዙኃን መገናኛ […]

ሽኖዬ እና ጎቤ

ዝንቅ ሽኖዬ እና ጎቤ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: September 15, 2024 ልጃገረዶች ሽኖዬ ወይም አባቢሌ እያሉ ከቤት ቤትም እየተዘዋወሩ የአዲሱን ዓመት መልካም ምኞታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ወጣቶች ይህን ባህላዊ ጨዋታ የሚጫወቱት በየቤቱና በጎዳና በቡድን በመሆን  ነው።  ከዚህ ባለፈም ወጣቶች ይተጫጩበታል።  በመስከረም ሦስተኛ ሳምንት ላይ ለሚከበረው ኢሬቻ መዳረሻም ይሆናል። በወጣቶች የሚከወነው  የሽኖዬና ጎቤ ጨዋታ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዋና ዋና […]

ለሕዝብና ለአገር ፋይዳ የሌላቸው ድርጊቶች ልጓም ይበጅላቸው!

September 15, 2024 ርዕሰ አንቀጽ በአሁኑ ጊዜ ለሕዝብና ለአገር ፋይዳ ከሌላቸው ድርጊቶች መካከል በዋናነት የሚጠቀሱት ዓይን ያወጣ ሌብነትና ሙስና፣ ጽንፈኛ ብሔርተኝነት፣ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን አለማክበር፣ የግልጽነትና የተጠያቂነት መርህ መጣስ፣ ለሕግ የበላይነት ፀር መሆን፣ ጥቅም የሌላቸው አሰልቺ ነገሮች ላይ ከፍተኛ ትኩረት ማድረግና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡ በአንድ በኩል ለአገር ልማት ይበጃሉ የሚባሉ በርካታ ዕቅዶች ተነድፈው ወደ ሥራ ይገባል፡፡ […]