ቀጥታ,የኢራኑ ፕሬዝዳንት የስለላ ሚኒስትራቸው በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን አረገገጡ
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የአገራቸው የስለላ ሚኒስትር ኢስማኢል ኻቲብ “የፈሪ ግድያ” ባሉት በእስራኤል በተፈጸመባቸው ጥቃት መገደላቸውን አረጋገጡ። ፕሬዝዳንቱ በእስራኤል በተፈጸሙት በኻቲብ እና በሌሎችም የባለሥልጣኖቻቸው ግድያ ማዘናቸውን ጨምረው ገልጸዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ኢራን በ18 ቀናት ውስጥ የትኞቹ ከፍተኛ አመራሮቿ ተገደሉባት?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 መጋቢት 2026, 16:33 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ከ18 ቀናት በፊት ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ከተነሳበት ዕለት አንስቶ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ በርካታ አመራሮቹን አጥቷል። የቀድሞው ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮቹ የተገደሉበት የኢራን መንግሥት፤ አሁንም ሳይፈረካከስ የአጸፋ ምላሽ እየሰጠ ቀጥሏል። እስራኤልም ከመጀመሪያዎቹ የጦርነቱ […]
ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ቪዛ ለማግኘት እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ማስያዣ ሊጠየቁ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ለንግድ እና ጉብኝት ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የሚያስችል ቪዛ ለማግኘት የሚያመለክቱ ኢትዮጵያውያን ከአምስት እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ማስያዣ ገንዘብ ሊጠየቁ ነው። ኢትዮጵያውያኑ ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ አሜሪካ ውስጥ ከቆዩ ገንዘቡ ተመላሽ እንዳይሆን የሚያደርገው ይህ አሠራር፤ ከሁለት ሳምንት በኋላ ተግባራዊ እንደሚሆን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ […]
THE OROMUMMAA CAMP IS CRUMBLING
Koki Abesolome ·Follow THE OROMUMMAA CAMP IS CRUMBLING This is what a Facebook friend sent me offline. OLA is in bed with Fano and TPLF. The Godfathers of Oromummaa talk about arming the Oromo against what they consider an unholy alliance between OLA, Fano, Eritrea …. ….. The message from my FB friend starts here ……. […]
Ethiopia: Italy to Finance Koysha Hydropower, Support Bishoftu Airport Project
18 March 2026 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — Italy has reaffirmed its commitment to support Ethiopia’s flagship infrastructure projects, pledging financing for the Koysha Hydropower Project and key components of the planned Bishoftu Airport, as both nations deepen strategic economic cooperation. An Ethiopian delegation led by Finance Minister, Ahmed Shide held high-level talks […]
ቀጥታ,የኢራን ጦር አዛዥ እስራኤል የደኅንነት ኃላፊውን መግደሏን ተከትሎ “ወሳኝ” የአጸፋ ምላሽ እንደሚሰጡ ዛቱ
የኢራን ጦር አዛዥ አሚር ሃታሚ በእስራኤል የአየር ጥቃት የደኅንነት ኃላፊው አሊ ላሪጃኒን መገደላቸውን ተከትሎ “ወሳኝ” የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ ዛቱ። ከኢራን ጦር ኃይል የተለየ ወታደራዊ ክፍል የሆነው እስላማዊው አብዮታዊ ዘብ የላሪጃኒ ሞትን “ለመበቀል” ወደ ማዕከላዊ እስራኤል ሚሳዔሎችን መተኮሱን የኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘግቧል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
አራት ቀናት ይወስድ የነበረው እንሰትን ለምግብነት ማዘጋጀት እንዴት በአንድ ሰዓት ሊጠናቀቅ ቻለ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሰለፈች አብቴ መሬት ላይ ተንበርክካ ዘለግ ባለ ክብ እንጨት እንሰት ትፈቀፍቃለች። “እንሰት መፋቅ እጅ እና ደረት ያደክማል። አራት ቀን የሚወስድ ሒደት ነው። እሱንም ማጠናቀቅ ከቻልን ነው” ትላለች። በዶርዜ መንደር ተወልዳ ያደገችው አሰለፈች ከልጅነቷ ጀምሮ እንሰት ስታዘጋጅ ነው የኖረቸው። በደቡብ ክልል ሴቶች እንሰት […]
ካፍ የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል ነጥቆ ለሞሮኮ መስጠቱን አስታወቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ የነበረችውን ሴኔጋልን በመንጠቅ ለሞሮኮ መስጠቱን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታው ወቅት የሴኔጋል ተጫዋቾች ጨዋታውን አቋርጠው መውጣታቸውን ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ ምክንያት ውጤቱን በመቀልበስ ሞሮኮ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ መሆኗን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን ካፍ አውጇል። ባለፈው […]
የየመን ሁቲዎች በኢራን ጦርነት ውስጥ እንዳይሳተፉ የያዛቸው ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ከሁለት ሳምንት በፊት አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት ከከፈቱ እንዲሁም ቴህራን የአጸፋ ምላሽ መስጠት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ፤ በኢራን የሚደገፈው የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሁቲ ባልተለመደ መልኩ የተዐቅቦ አቋም ወስዷል። ጦርነቱ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የሁቲው መሪ አብዱልማሌክ አልሁቲ አጋርነታቸው እየገለጹ ያሉት በየዕለቱ በሚያሰሙት […]
ዜሌንስኪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት እና የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ተገናኝተው ልዩነታቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ ተደጋጋሚ ትችት ካቀረቡ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ እና ሰር ኪር ስታርመር ተገናኝተው ልዩነታቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ። ዜሌንስኪ ከዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ከተወያዩ በኋላ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ምንም እንኳ ትራምፕ ምን ማድረግ […]
