ዓድዋና አቪዬሽን በባለሙያ ዕይታ
ልናገር ዓድዋና አቪዬሽን በባለሙያ ዕይታ አንባቢ ቀን: March 12, 2025 በዮናታን መንክር ከሦስት ዓመታት በፊት ከአንድ ትልቅ የታሪክ ምሁር ጋር ስናወራ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ከዓድዋ ቀጥሎ ትልቁ ታሪካችን የአቪዬሽን ታሪካችን ነው በሚለው ተስማምተናል፡፡ ብዙ ሰው የኢትዮጵያን አቪዬሽን የሩቅና የቅንጦት ታሪክ አድርጎ ያየዋል፡፡ ነገር ግን በሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ውስጥ የአቪዬሽን ተፅዕኖ አለ፡፡ ወደ ዓድዋ እንመለስ፡፡ በዘመነ […]
የሁለገቡ የባህል ሙዚቀኛና መምህር ዓለማየሁ ፋንታ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል
ኪንና ባህል የሁለገቡ የባህል ሙዚቀኛና መምህር ዓለማየሁ ፋንታ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 12, 2025 በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ታሪክ ሁነኛ ሥፍራ ያላቸው ከያኒና መምህር ዓለማየሁ ፋንታ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ፒያሳ በሚገኘው የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በዘጠኝ ሰዓት ይፈጸማል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት […]
የዩኤስኤአይዲ ድጋፍ መቋረጥ በአልሚ ምግብ አቅራቢዎችና ሆቴሎች ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ
በዳዊት ታዬ March 12, 2025 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው፡፡ የዕርዳታው መቋረጥ ዩኤስኤአይዲ በቀጥታ ድጋፍ ሲያደርግላቸው የነበሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በኩል ሲሰጡ የነበረውን ዕርዳታ ከማስተጓጎል ባለፈ፣ ከእነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር የግዥ ስምምነቶችን የፈጸሙ የቢዝነስ ተቋማት ሥራም እየተስተጓጎለ ነው፡፡ ዩኤስኤአይዲ በሚሰጠው ዕርዳታ ከተለያዩ […]
ኅብረተሰቡን ያማከለ የዱር እንስሳት ጥበቃ አስፈላጊነት
ታደሰ ገብረማርያም March 12, 2025 ምን እየሰሩ ነው? አቶ ይልማ ደለለኝ የኔቸር ኮንሰርን ፋውንዴን መሥራችና ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጆግራፊ ትምህርት የተከታተሉት አቶ ይልማ፣ ከታንዛኒያ አሩሻ ኮሌጅ ኦፍ አፍሪካን ዋይልድ ላይፍ በማኔጅመንት በአድቫንስ ዲፕሎማ ተመርቀዋል፡፡ ከእንግሊዝ ኬንት ዩኒቨርሲቲ በኮንሰርቬሽን ባዮሎጂ (ብዝኃ ሕይወት አስተዳደር) ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ አሁን ላይ በሰዎችና አዕዋፍ (ኢትኖ ባዮሎጂ) መካከል […]
በተለያዩ ተግዳሮቶች የሚፈተነው የትምህርት ጥራት
ማኅበራዊ በተለያዩ ተግዳሮቶች የሚፈተነው የትምህርት ጥራት የማነ ብርሃኑ ቀን: March 12, 2025 የትምህርት ጥራት በትውልዱ ላይ የተደቀነ ትልቁ ፈተና ነው፡፡ የተማረ፣ የሠለጠነና በክህሎት የዳበረ ትውልድ ለማፍራት የሚደረገው ጥረት በከፍተኛ ተግዳሮት ውስጥ በማለፍ ላይ ይገኛል፡፡ በየጊዜው በመለዋወጥ ላይ በሚገኘው ዓለም የትምህርት ዘርፍ ከዘመኑና ከቴክኖሎጂ ጋር እየተቃኘ ስላልመጣ የሚያስከፍለው ዋጋ ከባድ ስለመሆኑ የዘርፉ ምሁራን በተደጋጋሚ የሚናገሩት ነው፡፡ […]
ለከት ያጣ የኑሮ ውድነት
ማኅበራዊ ለከት ያጣ የኑሮ ውድነት አበበ ፍቅር ቀን: March 12, 2025 ወ/ሮ መሠረት ሲሳይ የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው፡፡ ሁለት ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት ከደንብ አስከባሪዎች ጋር እየተሯሯጡ አዲስ በሚሠሩ ሕንፃዎችና ከአውራ ጎዳና ራቅ ባሉ አካባቢዎች ቡናና ሻይ በማዞር እየሸጡ ነው፡፡ ‹‹ከሚባለው በላይ ኑሮ ከብዶኛል፡፡ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም፡፡ ብቻ ለጊዜው ከዚያም ከዚህም እየተሯሯጥኩ ልጆቼን እያሳደኩ ነው፡፡ በየዕለቱ […]
የአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻን ደንብ አራት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን ተሰጣቸው
የአቃቂ አካባቢ የወንዝ ዳርቻ ማኅበራዊ የአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻን ደንብ አራት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን ተሰጣቸው ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 12, 2025 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ ያወጣውን ደንብ፣ አራት የመንግሥት ተቋማት ተከታትለው እንዲያስፈጽሙ ሥልጣን መስጠቱ ታወቀ፡፡ የወንዝ ዳርቻ ልማትና ብክነትን በተመለከተ የወጣውን አዲሱን ደንብ ለማስፈጸም ሥልጣን የተሰጣቸው የከተማ ውበትና […]
የአማራ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያዎችን ለነዋሪዎች መሰረዝ የሚያስችለው ረቂቅ ደንብ አወጣ
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዜና የአማራ ክልል የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያዎችን ለነዋሪዎች መሰረዝ የሚያስችለው ረቂቅ ደንብ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 12, 2025 የአማራ ክልል ምክር ቤት ነዋሪዎች የማዘጋጃ ቤታዊ ግብርና የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም የማይችሉበት ሁኔታ መኖሩ በጥናት ሲረጋገጥ፣ ክፍያውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ መሰረዝ የሚያስችል ረቂቅ ደንብ አወጣ። ‹‹የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የከተሞች አገልግሎት […]
በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ
በጦርነቱ ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ የፈለሱ ሱዳናውያን ስደተኞች ዜና በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 12, 2025 ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ […]
የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ በሆቴሎች የሚደረጉ ስብሰባዎችና ሥልጠናዎች መቀነሳቸው ተገለጸ
በሲሳይ ሳህሉ March 12, 2025 የኢትዮጵያ የሆቴልና ቱሪዝም አሠሪዎች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፍትሕ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በተለያዩ መንገዶች ለአገሮች ሲያደርገው የነበረውን ድጋፍ በማቋረጡ ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች ይካሄዱ የነበሩ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና አጫጭር ዓውደ ጥናቶች መቀነሳቸውን የሆቴል ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብቻ ወደ 38 ቢሊዮን ዶላር በጀት በመላው […]