ግብፅ በደቡብ ሱዳን ሰላም አስከባሪ ልታሰማራ እንደምትችል ተነገረ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከግብፅ አቻቸው በድር አብደላቲ ጋር በካይሮ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ዜና ግብፅ በደቡብ ሱዳን ሰላም አስከባሪ ልታሰማራ እንደምትችል ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: September 22, 2024 በሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ጦር ለማስማራት እንቅስቃሴ የጀመረችው ግብፅ፣ በደቡብ ሱዳንም የሰላም አስከባሪ ልታሰማራ እንደምትችል ተነገረ፡፡ ከሰሞኑ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር አብደላቲ ከአሜሪካ አቻቸው አንቶኒ […]

የደኅንነትና የመከላከያን ጨምሮ የበርካታ ተቋማት ዕቃዎች የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ እንዳይጣልባቸው መመርያ ወጣ

ዜና የደኅንነትና የመከላከያን ጨምሮ የበርካታ ተቋማት ዕቃዎች የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ እንዳይጣልባቸው መመርያ ወጣ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 22, 2024 የገንዘብ ሚኒስቴር ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ በጣለው የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ ለመወሰን የወጣ መመርያ የአገር መከላከያ፣ የፖሊስ፣ የደኅንነት፣ የጤና፣ የትምህርትና የዕርዳታ ስጦታዎች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ ከቀረጥ ነፃ እንዲሆኑ ወሰነ፡፡ በተያዘው የመስከረም ወር 2017 ዓ.ም. የወጣውና […]

ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች የሚከፍሉት ግብር ጥናትን መሠረት ያደረገ እንዲሆን ተጠየቀ

አቶ ብርሃኔ ዘሩ ዜና ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች የሚከፍሉት ግብር ጥናትን መሠረት ያደረገ እንዲሆን ተጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: September 22, 2024 የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለንብረቶች ከአዲስ አበባ ወደ ጂቡቲ ሲሄዱም ሆነ ከጂቡቲ ወደ ተለያዩ የአገር ውስጥ መዳረሻዎች የሚጓዙ አሽከርካሪዎች፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚከፍሉት ግብር ጥናትን መሠረት ያላደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከጂቡቲ አዲስ […]

ኢትዮጵያ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አትሚስን በተመለከተ ከአገሮች ጋር እንደምትመክር ተገለጸ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዜና ኢትዮጵያ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አትሚስን በተመለከተ ከአገሮች ጋር እንደምትመክር ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 22, 2024 ከሰሞኑ መካሄድ በጀመረው 79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ)ን በተመለከተ ከአገሮች ጋር እንደምትመክር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር […]

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብ በድጋሚ ታገደ

ዜና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብ በድጋሚ ታገደ ታምሩ ጽጌ ቀን: September 22, 2024 በከሳሽ እነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ (4 ሰዎች) የክስ አቤቱታ፣ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ፍትሐ ብሔር ተረኛ ችሎት፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁሉም የባንክ ሒሳብና ኮሚቴው ያደረጋቸው የጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔዎች እንዲታገዱ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ትዕዛዝ ማሳለፉ […]

ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በምንዛሪ ለውጡ የሚደርስበትን ኪሳራ የሚያካክስ የካፒታል ማሳደጊያ ሊደረግለት ነው

በዮሐንስ አንበርብር September 22, 2024 ተግባራዊ የሆነው ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ላይ የሚያደርሰውን ኪሳራና ድርጅቱ ያሉበትን የንግድ ብድር ዕዳዎች ታሳቢ በማድረግ፣ መንግሥት የድርጅቱን ካፒታል ለማሳደግ መወሰኑ ተሰማ፡፡ በጉዳዩ ላይ ሪፖርተር መረጃ የጠየቃቸው የኢትዮጵያ ነዲጅ አቅራቢ ድርጅት ከፍተኛ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ዓለማየሁ ፀጋዬ፣ ‹‹መንግሥት የድርጅቱን ካፒታል ለማሳደግ ቃል ገብቷል፤›› […]

ከ30 ዓመት በላይ ያገለገሉ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ መወሰኑ ቅሬታ አስነሳ

በተመስገን ተጋፋው September 22, 2024 የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አማራጭ መፍትሔ ሳያዘጋጅና በቂ ጥናት ሳያካሂድ፣ ‹‹ከ30 ዓመት በላይ አገልግሎት የሰጡ ድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪዎች፣ አገልግሎት እንዳይሰጡ›› ብሎ ውሳኔ ማስተላለፉ፣ አግባብነት የሌለውና ከትራንስፖርት ዘርፍ የሚገኘውን ኢኮኖሚዊ ጥቅም የሚያሳጣ ነው ሲሉ በዘርፉ የተሰማሩ ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ቅሬታቸውን ያሰሙት ዓርብ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም.፣ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን […]

ኢትዮ ቴሌኮም በሁሉም ደንበኞችና አገልግሎቶች ላይ ዋጋ እንደማይጨምር አስታወቀ

በሔለን ተስፋዬ September 22, 2024 የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ሲያቀርቡ መንግሥት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የውጭ ምንዛሪ ተመን ገበያ መር ካደረገ በኋላ፣ በሁሉም ደንበኞችና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንደማያደርግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ይህንን ያስታወቀው ሐሙስ መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አስመልክቶ፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሪት ፍሬሕይወት […]

በጣሊያን በሚገኘው ‘የኢየሱስ ክርስቶስ መግነዘ ጨርቅ’ ላይ የሚነሱ ክርክሮች

ከ 8 ሰአት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ተገንዞ የተቀበረበት እንደሆነ የሚታመን ጨርቅ ጣሊያን ውስጥ ይገኛል። በጣሊያን የሚገኙ ተመራማሪዎች የመግነዘ ጨርቁ (የቱሪን ሽሮድ) ኢየሱስ ክርስቶስ በኖረበት ዘመን የተሠራ እንደሆነ በትክክል አረጋግጠናል ብለዋል። ከሁለት ዓመታት በፊት የታተመው ጥናታቸው መግነዘ ጨርቁ በመካከለኛው ዘመን የተሠራ እና ሐሰተኛ ነው የሚለውን እሳቤ ይሞግታል። የተመራማሪዎቹ ጽሑፍ በከፍተኛ ሁኔታ በበይነ መረቦች የተጋራ […]

ሄዝቦላህ “በርካታ” ሮኬቶችን ወደ እስራኤል እንደተኮሰ የእስራኤል መከላከያ ኃይል አስታወቀ

ከ 6 ሰአት በፊት ኢንዱስትሪያዊ እና ወታደራዊ ጣቢያዎችን ዒላማ ያደረጉ “በርካታ” የሄዝቦላህ ሮኬቶች ቅዳሜ ሌሊት ወደ ሰሜናዊ እስራኤል መተኮሳቸውን የእስራኤል ጦር ሠራዊት አስታወቀ። ከ105 ሮኬቶች መካከል አብዛኞቹ መክሸፋቸውን ያስታወቀው ጦሩ፤ ነገር ግን አንዳንድ ቤቶች በጥቃቱ መመታቸውን ገልጿል። የእስራኤል መከላከያ ኃይል እንዳለው በጥቃቱ ምክንያት የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ደወሎች ሌሊቱን ሙሉ ሲጮሁ ነው ያደሩት። ሄዝቦላህ ባለፈው ሳምንት […]