48 ሠዓት ሳይሞላው 39 ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል

January 1, 2025 – Konjit Sitotaw  48 ሠዓት ሳይሞላው 39 ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል ነገሩ እየከፋ ነው። ለምሳሌ ዛሬ ብቻ ከ21 በላይ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተከሰተ “Zamyad” የተባለ መተግበሪያ ላይ ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል። በዚህ መተግበሪያ መሰረት ዛሬ ምሽት ከደቂቃዎች በፊት የተከሰተውን ጨምሮ ሁለት እጅግ አደገኛ የሚባል የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ትላንት 18 ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን የዛሬውን ከትላንቱ ጋር ስንደመር በአጠቃላይ 48 […]

ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን አስጠነቀቀ

January 1, 2025  ምርጫ ቦርድ፣ ሕወሓት እስከ የካቲት 3 ቀን ድረስ ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያካሂድ አሳስቧል። ቦርዱ፣ ፓርቲው በሕጉ መሠረት ጉባዔውን ከማድረጉ ከ21ቀናት በፊት ጉባዔውን የሚያካሂድበትን ትክክለኛ ቀን እንዲያሳውቅም ታኅሳስ 17 ቀን በጻፈው ደብዳቤ ማሳሰቡን ገልጧል። ፓርቲው በሕግ የተቀመጠውን ግዴታ በወቅቱ ካልፈጸመ ግን፣ ተገቢውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ቦርዱ አስጠንቅቋል። ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመሩት የሕወሓት ክንፍ ባለፈው ዓመት መጨረሻ […]

ሩሲያ የጋዝ አቅርቦት የምታቋርጥባት ሞልዶቫ ለኃይል እጥረት ተጋልጣለች

December 31, 2024 – VOA Amharic  ሩሲያ የጋዝ አቅርቦቷን ከነገ ጀምሮ እንደምታቋርጥ በማስታወቋ፣ በኃይል እጥረት ስጋት የገባት  ሞልዶቫ በከባዱ ክረምት ለሚኖረው የማሞቂያና የመብራት ችግር  እየተዘጋጀች ነው፡፡ ለአውሮፓ ኅብረት አባልነት በታጨችው ሞልዶቫ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቋረጠው ንብረትነቱ የሩሲያ መንግሥት የሆነው ጋዝፕሮም ሀገሪቱ የ709 ሚሊዮን ዶላር ውዝፍ የመብራት ዕዳ አለባት በማለቱ ነው፡፡ የተባለውን የዕዳ መጠ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔ ማድረግ የሚችልበት እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን እንደማያውቅ ምርጫ ቦርድ ገለጸ

December 31, 2024 – BBC Amharic  ቦርዱ ታኅሣሥ 22/2017 ዓ. ም. በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መግለጫ ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳስቧል።መግለጫው ቦርዱ ለህወሓት ደብዳቤው እስከጻፈበት ቀን ድረስ ፓርቲው ከተመዘገበ በስድስት ወራት ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔ ለማካሄድ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን ቦርዱ አያውቅም ብሏል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በመላው ዓለም በድምቀት ተከበረ

ከ 8 ሰአት በፊት አዲሱ የፈረንጆች ዓመት 2025 በመላው ዓለም በድምቀት ተከብሯል። ኪሪባቲ የተባለችው ደሴት 2025ን በመቀበል ከዓለም ቀዳሚዋ ስትሆን ማክሰኞ ከሰዓት ነው አዲሱን ዓመት ያከበረችው። ቀጥሎ ኒው ዚላንድ እና የተወሰኑ የአውስትራሊያ ክፍሎች በዓሉን አክብረዋል። ጃፓን፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሕንድ እና ስሪ ላንካ በሰዓት አቆጣጠራቸው ቅደም ተከትል ከሌሎች ሀገራት ቀደም ብለው በዓሉን ያከበሩ ሀገራት ናቸው። አዲሱን […]

ኢላን መስክ በማኅበራዊ ሚድያ ስሙን ወደ ኬኪየስ ማክሲመስ ቀየረ

ከ 6 ሰአት በፊት የዓለማችን ቱጃሩ ሰው ኢላን መስክ የማኅበራዊ ሚድያ ስሙን ቀየረ። መስክ ገዝቶ ንብረቱ ባደረገው የቀድሞው ትዊተር የአሁኑ ኤክስ ማኅበራዊ ገፅ ስሙን ወደ “ኬኪየስ ማክሲመስ” መቀየሩን አስታውቋል። ጉምቱው የቴክኖሎጂ ሰው መስክ የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ ሰው ነው። ኢላን መስክ የማኅበራዊ ሚድያ ስሙን ለምን እንደቀየረ እስካሁን ማብራሪያ አልሰጠም። መስክ ስሙን ብቻ ሳይሆን ‘ፕሮፋይል’ […]

ጂሚ ካርተር ለመንግሥቱ ኃይለማርያም የላኩት ደብዳቤ

ከ 9 ሰአት በፊት “በቅርቡ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ግጭት አስመልክቶ በተናገርኩት ንግግር የተፈጠረው አለመግባባት እጅግ አስገርሞኛል” ይላል ጂሚ ካርተር ከ46 ዓመታት በፊት ለቀድሞው ፕሬዝደንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም የላኩት ደብዳቤ። ጥር 19/1978 ፕሬዝደንት ጂሚ ለሊቀ መንበር መንግሥቱ የላኩት ደብዳቤ አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ግንኙነታቸው በሻከረበት ወቅት የተፃፈ ነው። ደብዳቤው ‘ኦፊስ ኦፍ ዘ ሂስቶሪያን’ የተሰኘው የአሜሪካ መንግሥት ታሪክ […]

ኤፍቢአይ በታሪክ ከፍተኛው ነው ያለውን የፈንጂ ክምችት የእርሻ ማሳ ውስጥ አገኘ

ከ 8 ሰአት በፊት ኤፍቢአይ ቨርጂኒያ በሚገኝ እርሻ ማሳ ባደረገው ፍተሻ ከ150 በላይ ቦምቦች ማግኘቱን አስታወቀ። ይህ ቁጥር በታሪኩ ከፍተኛው መሆኑን ተቋሙ ገልጿል። ብራድ ስፓፎርድ የተባለ ግለሰብ ከዋሽንግተን ዲሲ በስተደቡብ 290 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው እና ከባለቤቱ እና ከሁለት ህጻናት ልጆቹ ጋር በሚኖርበት ዋይት ካውንቲ የጦር መሳሪያዎችን እያከማቸ እንደሆነ ጥቆማ ከተሰጠተበት በኋላ በታህሳስ 17 በቁጥጥር […]

የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ መሆን ቅጣት የሚያስከትልባቸው የአፍሪካ ሀገራት

ከ 9 ሰአት በፊት ካማላ ሀሪስ በአሜሪካ የምክትል ፕሬዝዳንትነት ታሪካቸው ካደረጓቸው ጉዞዎች መካከል የአፍሪካ ጉብኝታቸው ይታወሳል። ጋና፣ ታንዛኒያ እና ዛምቢያ ሲጓዙ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች መብት መሟገታቸው ትችት አስከትሎባቸው ነበር። ጋና ሳሉ “ሁሉም ሰዎች እኩል መታየት አለባቸው” ሲሉ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የመብት ንቅናቄን ወንጀል የሚያደርገውን የአገሪቱን ረቂቅ ሕግ ተችተዋል። የጋና ቃል አቀባይ አልባን ባጊን በበኩላቸው የካማላ […]

ፓናማ የፓናማ ካናልን እንዴት ከአሜሪካ አስመለሰች?

ከ 9 ሰአት በፊት እአአ በታኅሣሥ 31/1999 የአሜሪካ ሰንደቅ አላማ ወርዶ የፓናማ ተተካ። በፓናማ ካናል የፓናማ ሰንደቅ አላማ ለመጀመሪያ ጊዜ ተውለበለበ። የፓናማ ዜጎች ደስታቸውን ገለጹ። ለዓመታት የነበረው ተቃውሞ፣ ውጥረትና ሞት ምላሽ አገኘ። ለብዙ ዓመታት ፓናማ ካናልን ያስተዳደረው አልቤርቶ አልማን ዙቤይታ “የፓናማ ሰዎችን ስሜት ማየት አስደሳች ነበር” ይላል። ከ25 ዓመታት በኋላ የአካባቢው ሉዓላዊነት ውዝግብ አስነስቷል። ይህም […]