የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ
ደብሊው ኤችኤች የተሰኘው ድርጅት የአምስት ዓመቱን ፕሬግራም ይፋ ባደረገበት ወቅት ማኅበራዊ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 14, 2024 በኢትዮጵያ የተመዘገቡ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ከ4,700 በላይ ቢደርስም፣ በአካባቢያዊ መዋቅር የሚገኙትና በርካታ ቁጥር […]
በአማራ ክልል ለተደራጁ ወጣቶች 3.3 ቢሊዮን ይሰጣል ተብሎ ግማሽ ቢሊዮን ብር ብቻ ተሰጠ
በአበበ ፍቅር January 14, 2024 በኢንተር ፕራይዝ ለተደራጁ በአማራ ክልል ወጣቶች በ2016 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ይሰጣል ከተባለው 3.3 ቢሊዮን ብር መደበኛና ተዘዋዋሪ የገንዘብ ፈንድ ብድር፣ 547 ሚሊዮን ብር ብቻ ወይም 16.5 በመቶ ብቻ ያህሉ መቅረቡን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። ከተሰጠው የብድር አገልግሎት ውስጥ 367.5 ሚሊዮን ብር ከፀደይ ባንክ በመደበኛ ፈንድ መገኘቱን፣ […]
ኢትዮጵያ ባሏት ሐይቆች ላይ ለመሰማራት ያሰበው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ EthiopianReporter.com ዜና የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 14, 2024 በአዋጅ እንደገና ከተቋቋመ ስድስተኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል፣ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን ገልጾ፣ ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1947 ዓ.ም. የተቋቋመውና በደርግ ዘመን […]
ቡና አምራች አርሶ አደሮች 80 በመቶ ምርታቸው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ችግር እንደሚገጥመው በጥናት ተረጋገጠ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር January 14, 2024 አቶ ስንሻው ታምሩ የዓለም አቀፍ አንድነት የዕርዳታ ማዕከል ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በኢትዮጵያ ጥናታዊ ጽሑፉን ባቀረቡበት ወቅት በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ከ80 በመቶ በላይ የቡና ምርታቸው የተዛባ መጠን እንዲኖረው ያደረገው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በተፈጠሩ ችግሮችና በተክሉ ላይ በሚከሰቱ በሽታዎች መሆኑን በጥናት መረጋገጡ ተጠቆመ። ዓለም አቀፍ የዕድገት […]
ኢጋድ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com ኢጋድ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወቅቱ ሊቀመንበር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በተፈጠረው ውዝግብና በወቅታዊ የሱዳን ቀውስ ላይ ለመወያየት ልዩ ስብሰባ ጠሩ። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከኡጋንዳው…
ፕሬዝዳንታችን አብይ አሕመድን ሳዑድ አረቢያ አግኝቶት ከሱማሌላንድ ጋር የባሕር በር ስምምነት ልታደርግ ነው ብሎ ሲጠይቀው ውሸት ነው ብሎ ክዶታል። = አንድ የሱማሊያ ባለስልጣን
January 15, 2024 አንድ የሱማሊያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እንደሆኑ ዘጋርድያን የጠቀሳቸው ባለስልታን እንዳሉት ፕሬዝዳንታችን አብይ አሕመድን ሳዑድ አረቢያ አግኝቶት ከሱማሌላንድ ጋር የባሕር በር ስምምነት ልታደርግ ነው ብሎ ሲጠይቀው ውሸት ነው ብሎ ክዶታል። ዘ ጋርድያን እንደፃፈው The adviser said the port deal “caught Somalia by surprise”. He claimed Abiy had denied intending to seek sea access through Somaliland when questioned by […]
‘ሰው ሠራሽ አስተውሎት 40% ሠራተኞችን ሥራ ሊነጥቅ ይችላል’ አይኤምኤፍ
ከ 5 ሰአት በፊት የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ወደፊት ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) 40 በመቶ የሚሆነውን ሠራተኛ ከሥራ ውጭ ሊያደርግ ይችላል ሲል ተነበየ። የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ ከሪስታሊና ጂዮርጊዬቫ እንደሚሉት ሰው ሠራሽ አስተውሎት ሰዎችን ሥራ መቀማቱ ሳያንስ በሰዎች መካከል ያልተመጣጠነ የገቢ ልዩነት ይፈጥራል። ሥራ አስፈጻሚዋ ፖሊሲ አውጪዎች በዚህ ረገድ መጪውን አደጋ አይተው ተገቢውን እርምጃ መውሰድ […]
የአፍሪካ ዋንጫ፡ ጋና ስትሸነፍ ግብፅ እና ናይጄሪያ አቻ ተለያዩ
ከ 2 ሰአት በፊት በአይቮሪኮስት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ ለዋንጫው ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ቡድኖች መካከል ናይጄሪያ እና ግብፅ አቻ ሲለያዩ ጋና ደግሞ ውድድሩን በሸንፈት ጀምራለች። ናይጄሪያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 ተለያይተዋል። ኢባን ሳልቫዶር የኢኳቶሪያል ጊኒን ጎል አስቆጥሯል። አፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው ቪክቶር ኦሲሜህ ባስቆጠራት ጎል ናይጄሪያ አቻ ለመውጣት ችላለች። ምድቡን […]
በታንዛኒያ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ታንዛኒያ በሚገኝ ሕጋዊ ባልሆነ የማዕድን ማውጫ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ 22 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። አደጋው የደረሰው ቅዳሜ ዕለት በባሪዲ ወረዳ ሲሚዩ ክልል ንጋሊታ ማዕድን ማውጫ ነው ሲሉ የወረዳው ኮሚሽነር ሲሞን ሲማለንጋ ተናግረዋል። በከባድ ዝናብ ምክንያት ሥራ እንዲቋረጥ በተገደበት አካባቢ የተወሰኑ ሰዎች የማዕድን ማውጣት ከጀመሩ በኋላ ነው አደጋው መድረሱን ለሮይተርስ […]
የዓለም 14ኛውን ትልቅ አልማዝ ያገኙት ቆፋሪዎች ሕይወታቸው ምን መሰለ?
ከ 6 ሰአት በፊት እአአ በ2017 ከሴራሊዮን ጥሩ ዜና ተሰማ። በአገሪቱ የተገኘው አልማዝ ነበር የዓለም መገናኛ ብዙኃንን የተቆጣጠረው። በሴራሊዮን አልማዝ የሚለው ቃል ከስቃይና ደም መፋሰስ ጋር የተሳሰረ ነው። ‘peace diamond’ የተባለው ይህ አልማዝ ተሽጦ የአገሬውን ሰው ሕይወት ይለውጣል የሚል ተስፋ ነበር። ከዜናው ጀርባ ያሉት ጀርባቸው እስኪጎብጥ ለፍተው አልማዙን ያገኙት ሠራተኞች ናቸው። ከአምስቱ ሠራተኞች መካከል ኮምባ […]