የተስፋፋው የወንጀል ድርጊት እስከ መቼ?
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com የተስፋፋው የወንጀል ድርጊት እስከ መቼ? ተመስገን ተጋፋው በአዲስ አበባ ለከተማ በተለያዩ ቦታዎች የስርቆትና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል፡፡ ወንጀሎች ሲፈጸሙም ዓይን ባወጣ መልኩና በጠራራ ፀሐይ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ከሆነ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በተደራጁ ጭምር የሚደረጉ ዝርፊዎች ዕለት በዕለት እየጨመሩ ሲሆን፣ የእጅ ስልክ፣ ቦርሳ፣ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ ሌሎች ዝርፊዎችም እየተፈጸሙ መሆኑን፣ የከተማዋ ነዋሪዎች በተለያዩ ጊዜ ከሚያሰሙት […]
የወቅቱ ሁኔታ በሰከነ ዲፕሎማሲ ይመራ!
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ በኩል የባህር በር የሚያስገኝላትን የመግባቢያ ሰነድ ታኅሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተፈራረመች በኋላ፣ ሶማሊያ ሉዓላዊ ግዛቴ ተጣሰ በማለት ጩኸት ማሰማት በመጀመሯ በአፍሪካ ቀንድ ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚሉ መላምቶች እየተሰሙ ነው፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን ተከትሎ ውዝግብና ቀጣናዊ ሥጋት የተፈጠረ ቢሆንም፣ ወደብ አልባዋ ኢትዮጵያ ከዓለም ጋር የሚያገናኛት የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ለብዙ ጊዜያት ሲወተወት […]
በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ ተባለ
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት የ2015/16 ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ማኅበራዊ በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ ተባለ አበበ ፍቅር ቀን: January 14, 2024 በየዓመቱ በትራፊክ አደጋ ከሚሞቱት የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ አምራች የሆኑት ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዙ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የ2015 ዓ.ም. የትራፊክ አደጋ መረጃ […]
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ
ደብሊው ኤችኤች የተሰኘው ድርጅት የአምስት ዓመቱን ፕሬግራም ይፋ ባደረገበት ወቅት ማኅበራዊ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ቢያድግም ለአካባቢያዊ ድርጅቶች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 14, 2024 በኢትዮጵያ የተመዘገቡ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር ከ4,700 በላይ ቢደርስም፣ በአካባቢያዊ መዋቅር የሚገኙትና በርካታ ቁጥር […]
በአማራ ክልል ለተደራጁ ወጣቶች 3.3 ቢሊዮን ይሰጣል ተብሎ ግማሽ ቢሊዮን ብር ብቻ ተሰጠ
በአበበ ፍቅር January 14, 2024 በኢንተር ፕራይዝ ለተደራጁ በአማራ ክልል ወጣቶች በ2016 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ይሰጣል ከተባለው 3.3 ቢሊዮን ብር መደበኛና ተዘዋዋሪ የገንዘብ ፈንድ ብድር፣ 547 ሚሊዮን ብር ብቻ ወይም 16.5 በመቶ ብቻ ያህሉ መቅረቡን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። ከተሰጠው የብድር አገልግሎት ውስጥ 367.5 ሚሊዮን ብር ከፀደይ ባንክ በመደበኛ ፈንድ መገኘቱን፣ […]
ኢትዮጵያ ባሏት ሐይቆች ላይ ለመሰማራት ያሰበው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ EthiopianReporter.com ዜና የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 14, 2024 በአዋጅ እንደገና ከተቋቋመ ስድስተኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል፣ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን ገልጾ፣ ለግዳጅ ብቁ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1947 ዓ.ም. የተቋቋመውና በደርግ ዘመን […]
ቡና አምራች አርሶ አደሮች 80 በመቶ ምርታቸው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ችግር እንደሚገጥመው በጥናት ተረጋገጠ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር January 14, 2024 አቶ ስንሻው ታምሩ የዓለም አቀፍ አንድነት የዕርዳታ ማዕከል ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በኢትዮጵያ ጥናታዊ ጽሑፉን ባቀረቡበት ወቅት በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ከ80 በመቶ በላይ የቡና ምርታቸው የተዛባ መጠን እንዲኖረው ያደረገው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በተፈጠሩ ችግሮችና በተክሉ ላይ በሚከሰቱ በሽታዎች መሆኑን በጥናት መረጋገጡ ተጠቆመ። ዓለም አቀፍ የዕድገት […]
ኢጋድ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com ኢጋድ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወቅቱ ሊቀመንበር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ፣ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በተፈጠረው ውዝግብና በወቅታዊ የሱዳን ቀውስ ላይ ለመወያየት ልዩ ስብሰባ ጠሩ። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከኡጋንዳው…
ፕሬዝዳንታችን አብይ አሕመድን ሳዑድ አረቢያ አግኝቶት ከሱማሌላንድ ጋር የባሕር በር ስምምነት ልታደርግ ነው ብሎ ሲጠይቀው ውሸት ነው ብሎ ክዶታል። = አንድ የሱማሊያ ባለስልጣን
January 15, 2024 አንድ የሱማሊያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እንደሆኑ ዘጋርድያን የጠቀሳቸው ባለስልታን እንዳሉት ፕሬዝዳንታችን አብይ አሕመድን ሳዑድ አረቢያ አግኝቶት ከሱማሌላንድ ጋር የባሕር በር ስምምነት ልታደርግ ነው ብሎ ሲጠይቀው ውሸት ነው ብሎ ክዶታል። ዘ ጋርድያን እንደፃፈው The adviser said the port deal “caught Somalia by surprise”. He claimed Abiy had denied intending to seek sea access through Somaliland when questioned by […]
‘ሰው ሠራሽ አስተውሎት 40% ሠራተኞችን ሥራ ሊነጥቅ ይችላል’ አይኤምኤፍ
ከ 5 ሰአት በፊት የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ወደፊት ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) 40 በመቶ የሚሆነውን ሠራተኛ ከሥራ ውጭ ሊያደርግ ይችላል ሲል ተነበየ። የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ ከሪስታሊና ጂዮርጊዬቫ እንደሚሉት ሰው ሠራሽ አስተውሎት ሰዎችን ሥራ መቀማቱ ሳያንስ በሰዎች መካከል ያልተመጣጠነ የገቢ ልዩነት ይፈጥራል። ሥራ አስፈጻሚዋ ፖሊሲ አውጪዎች በዚህ ረገድ መጪውን አደጋ አይተው ተገቢውን እርምጃ መውሰድ […]
