አስቸኳይ መረጃ ፡ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ሌላ የጦር ውሳኔ አሳልፈዋል።
November 2, 2023 አስቸኳይ መረጃ ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 22 የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ባህር ዳር ከተማ ላይ ተሰብስበው በህዝብ ላይ ሌላ የጦር ውሳኔ አሳልፈዋል። በስብሰባው ላይ “በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች በሻለቃ እና ብርጌድ የተደራጀ የአማራ ፋኖ መጥፋት አለበት። ማህበረሰቡም/ ህዝቡም ከፋኖ ጋር ተሰልፎ መከላከያን እየወጋ ነው::” ብለዋል። በስብሰባ የወሰኑትም “በክልሉ ውስጥ የሚገኝ አድማ […]
በትግራይ ክልል ከሰላም ስምምነቱ በኃላ ወደቀደመ ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለጹ
November 2, 2023 በትግራይ ክልል ከሰላም ስምምነቱ በኃላ ወደቀደመ ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለጹ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተካሄደው አስከፊ ጦርነት እንዲያበቃ የፌደራል መንግሥትና የህወሓት አመራሮች መካከል የሰላም ስምምነት የተፈረመ ቢሆንም ወደቀደመው ኑሯችን መመለስ አልቻልንም ሲሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የሰላም ስምምነቱ በመደረጉ እና ጦርነቱ በመቆሙ ደስተኛ መሆናቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ወደ […]
“የአማራ ክልል አሁናዊ ኹኔታን አስመልክቶ ኢሰመኮ ያወጣው ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
November 2, 2023 “የአማራ ክልል አሁናዊ ኹኔታን አስመልክቶ ኢሰመኮ ያወጣው ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአማራ ክልልን አሁናዊ ኹኔታ አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣው ሪፖርት፤ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት፤ በአንዳንድ አካባቢዎች በከባድ መሣሪያ እና አልፎ አልፎ […]
ፖሊስ ለፍርድ ቤቶች ዉሳኔ ተገዢ አለመሆኑን አሳይቷል
November 2, 2023 “ፖሊስ ለፍርድ ቤቶች ዉሳኔ ተገዢ አለመሆኑን አሳይቷል” ጎጎት ፓርቲ ሐሙስ ጥቅምት 22 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ የአለም ዓቀፍ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ የሆኑት መላኩ ሳህሌ ፍርድ ቤት በአምስት ሺሕ ብር ዋስትና እንዲወጡ ቢፈቅድም ፖሊስ የተሰጠውን ውሳኔ አሻፈረኝ በማለት ለፍርድ ቤቶች ውሳኔ ተገዢ አለመሆኑ አሳይቷል ሲል ፓርቲው ገለጸ፡፡ […]
ደራ 3 አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፤ ከ10 በላይ ካህናት ተገለዋል
November 2, 2023 በሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ደራ ወረዳ በታጠቁ ኃይሎች በደረሰ ጥቃት * 3 አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው እና* ከ10 በላይ አገልጋይ ካህናት መገደላቸው ተገልጿል። በምእመናን ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ እንደቀጠለ ገልጸው በደራ ወረዳ ሕገ ወጥ ታጣቂዎቹ ባደረሱት ጥያት ከ400 በላይ የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች መቃጠላቸውም ነው የተገለጸው። ታጣቂዎቹ ባደረሱት ጥቃት ከ8 ወረዳዎች በላይ የሚሆኑ የሚሆኑ […]
በአማራ እና በኦሮሚያ የሚካሄዱት ግጭቶች እንዳሳሰቧቸው ምዕራባውያን አገራት ገለጹ
2 ህዳር 2023, 13:34 EAT ዩናይትድ ኪንግደም፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎች አገራት በአማራ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የቀጠሉት ግጭቶች እንዳሳሰቧቸው እና እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ። አስር አገራት አንድ ዓመት የሆነውን በትግራይ ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነት ያስቆመውን ስምምነት አንደኛ ዓመት በማስመልከት ባወጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከቱት በሁለቱ ክልሎች ውስጥ የሚካሄደው ግጭት “የሚረብሽ” ነው ብለውታል። ዛሬ ሐሙስ […]
መንግሥት ኢሰመኮ በአማራ ክልል ዙሪያ ያወጣውን ሪፖርት “ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” ሲል ተቸ
2 ህዳር 2023, 18:17 EAT የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ያለውን የሰብአዊ መብት ሁኔታ በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት “አስተማማኝ በሆነ መረጃ ላይ ያተመሠረት እና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው” ሲል መንግሥት አጣጣለው። ኢሰመኮ ሰኞ ጥቅምት 19/ 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ግድያ እና መድፈርን ጨምሮ መጠነ […]
በምሥራቅ ሸዋ የሰባት ልጆች እናትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ
2 ህዳር 2023, 16:15 EAT በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦረሰት ወረዳ ውስጥ የሰባት ልጆች እናትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እና አንድ ተጨማሪ ሰው እንደቆሰሉ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። በቦሰት ወረዳ ገሪ ቀበሌ ነዋሪ ዕድሜያቸው በግምት ከ50 ዓመት በላይ የሚሆኑት ኩሊ ሃዋስ እና ሌሎች ሁለት ሰዎች የተገደሉት ባለፍነው ሰኞ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም. መሆኑን አንድ […]
ቀጥታ ፕሬዚዳንት ባይደን የጋዛ ጦርነት ‘በጊዜያዊነት እንዲቆም’ ጥሪ አቀረቡ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]
“ይሄ የትንሿ ልጄ ፒጃማ ነው” 11 የቤተሰቡን አባላት በአንድ ጥቃት ያጣው የጋዛው አባት
ከ 5 ሰአት በፊት ኻሊል ጎልማሳ አባት ነው። ከቢቢሲ ዘጋቢ ጋር ወደ ፍርስራሽነት የተቀየረው ቤቱን ሊያሳይ ሄደ። ከፍርስራሹ ክምር ላይ እየወጣ የእሱ የመኖር ስሜት ግን እየወረደ ነበር። እርሱ ወደ ሥራ ሲሄድ ከልጆቹ አንዷ የምትለብሰውን የልብስ ብጣቂ ከፍርስራሹ ክምር ውስጥ ተመለከተ። የትንሿ ልጁ ፒጃማ ነበረች። ከፍርስራሹ ስር ጎትቶ አወጣት። ልጁ በዐይነ ሕሊናው መጣችበት። ትንሿ ልጁ። ገና […]
