ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
በድርድሩ ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ተስፋ ያሳደሩ ተፈናቃዮች “ባለመሳካቱ አዝነናል” አሉ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በርካቶችን እየጎዳ የሚገኘው የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር
December 20, 2023 – DW Amharic በብዛት ሰዎችን እያጠቁ ከሚገኙ የካንሰር አይነቶች የምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰተው ካንሰር ይጠቀሳል። የህክምና ባለሙያዎች ኦይሶፋጋል ካንሰር የሚሉት የምግብ ቧንቧ ካንሰር
በኦሮሚያ ክልል ግብርናን የማዘመን ጥረትና ፈተናው
December 20, 2023 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ምርትና ምርታማነቱን የማሳደግ ስራ እየተከወነ ነዉ። አርሶ አደሩ ከዚሁ ጥረት እየተጠቀመ መሆኑን ባይሸሽግም የግብርናዉን
18 የሲቪክ ድርጅቶች ቁልፍ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለምክክር ኮሚሽን አስገቡ
December 20, 2023 – DW Amharic 18 በሰብዓዊ መብት ዙሪያ የሚሰሩ የሲቪክ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ሕብረት በሀገራዊ ምክክሩ መነሳትና መታየት ያለባቸው እና ቁልፍ ያላቸውን
የአፍሪካ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙት “አሉታዊ ተጽዕኖ” ሊገጥመው እንደሚችል ገለጸ
20 ታህሳስ 2023, 16:20 EAT የአፍሪካ ልማት ባንክ ሠራተኞቹን ለእስር እና ጥቃት የዳረገው ክስተት “ሙሉ በሙሉ” የማይፈታ ከሆነ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት ላይ “አሉታዊ” ተጽእኖ
አውሮፓ ኅብረት የመስፋፋት ፖሊሲ ታሪክ እና ሒደት
December 20, 2023 – DW Amharic ከ65 ዓመታት በፊት የአውሮፓ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ተብሎ በስድስት አገሮች የተመሰረተው የአውሮፓ ኅብረት የበለጠ የሚስፋፋበትን ውሳኔ የኅብረቱ መሪዎች ባለፈው ሣምንት አሳልፈዋል። ውሳኔው
በቀይ ባሕር በመርከቦች ላይ በሚደርሱት ጥቃቶች ዓለም አቀፍ ንግድ እየተናጋ ነው
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በየመን ከሚገኙ 200ሺሕ ፍልሰተኞች ከፊሉ ኢትዮጵያውያን እንደኾኑ አይኦኤም አስታወቀ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሐዲያ ዞን አስተዳደር እና ሹሞች ላይ የሰላ ትችት ያቀረቡ ወጣቶች መታሰራቸው ተገለፀ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሲቪል ፍልስጥኤማውያን ደኅንነትን መጠበቅ ግዴታ እንደኾነ ሎይድ ኦስተን አሳሰቡ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ገንዘብ ሚኒስቴር የዩሮ ቦንድ ወለድ ያልተከፈለው “አበዳሪዎችን እኩል ለማስተናገድ ነው” አለ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዐማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች የዘንድሮ ተመራቂዎች ዝውውር ጠየቁ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከአጎራባች ሀገራት የሚገባ የበረሓ አንበጣ ወረርሽኝ ያሰጋት ኤርትራ የመከላከል ጥሪ አደረገች
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ መንግሥታዊ አወቃቀሩ ፕሬዚዳንታዊ ቢኾን የተጠያቂነት ክፍተቶችን ለመቅረፍ ያግዛል ተባለ
December 20, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የቢትወደድ መንገሻ ብርጌድ በአንድ ሳምንት ሁለት ታሪካዊ ድል!
December 20, 2023 – Konjit Sitotaw የቢትወደድ መንገሻ ብርጌድ በአንድ ሳምንት ሁለት ታሪካዊ ድል! ====================== በአንድ ሳምንት ሁለት ትንግርታዊ የአማራ ፋኖ ድል በዳንግላ የቢትወደድ መንገሻ ጀንበሬ ብርጌድ
በተለያዩ ቀለማት የሚሠራው የአንገት ልብስ [ከፊያህ] እንዴት የፍልስጤማውያን መለያ ሆነ?
December 20, 2023 – BBC Amharic ከፊያህ በፍልስጤማውያን ዘንድ የሚዘወተር የራስ መሸፈኛ ወይም ስካርፍ ነው። በ1930ዎቹ የነጻነት ትግል ምልክት ተደርጎ ይወሰድ ነበር። የፍልስጤም ነጻነት ድርጅት መሪ ያሲር
ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ከ5 ሺህ በላይ ግጭቶች መከሰታቸውን ጥናት አመለከተ
ከ 6 ሰአት በፊት ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ያጋጠሙ ግጭቶችን ባህሪ እና መንስኤን ያጠናው ብሔራዊ የግጭት ክስተት ልየታ ጥናት ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም. ድረስ
ትራምፕ በኮሎራዶ ግዛት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ በፍርድ ቤት ታገዱ
ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ በግዛቱ ፍርድ ቤት ታገዱ። የግዛቱ ፍርድ ቤት ዳኞች ፕሬዝዳንቱ ከሦስት
ግብፅ ድርድሩ ያለ ስምምነት ከተበተነ በኋላ “የውሃ ደርሻዬን” አስጠብቃለሁ አለች
ከ 5 ሰአት በፊት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ስምምነት ያለውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ግብፅ የውሃ ድርሻዋን እና ብሔራዊ ደኅንነቷን “አስጠብቃለሁ” አለች። ባለፉት ቀናት ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና
የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ ሊያስወጣ መሆኑ ተነገረ
ከ 5 ሰአት በፊት የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ ሊያስወጣ መሆኑን ምንጮች ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናገሩ። የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ
የሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር ላይ የፈጠሩት ስጋት የነዳጅ እና ምርቶች ዋጋን ከፍ ያደርጋል ተባለ
ከ 6 ሰአት በፊት የየመን ሁቲ አማጺያን በቀይ ባሕር ላይ የሚያልፉ ዕቃ ጫኝ መርከቦችን በሚሳኤል እና በድሮን ዒላማ ማድረጋቸው የነዳጅ እና የሌሎች ምርቶችን ዋጋ ከፍ
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels