Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

እየደረሰ ላለው ጫና እና መግፋት የኦርቶዶክሳውያን አፀፋ ፖለቲካዊ መሆን አለበት…!!! (የፍልስፍና መምህርና ጸሀፊ ብሩህ አለምነህ )

28/09/2020 እየደረሰ ላለው ጫና እና መግፋት የኦርቶዶክሳውያን አፀፋ ፖለቲካዊ መሆን አለበት…!!! የመቀሌ ዩንቨርስቲ የፍልስፍና መምህርና ጸሀፊ ብሩህ አለምነህ  እኔ በግል አቋሜ ኢአማኒ ብሆንም ለኦርቶዶክስ ቤ/ክ ሃይማኖታዊ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

ከኃላፊነት በማንሳት ሌላ የስልጣን ሽግሽግ ውስጥ መክተት ሳይሆን በሕግ ፊት አቅርቦ መቅጣት ለሌላው መማሪያ ነው። …. ለአከባቢው ሰላምና ለዜጎች ደሕንነትም ፖለቲካዊ መፍትሔና ውሳኔ ግድ ይላል።

በመተከል ዞን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ውስጥ እጃቸው ያለባቸውና በቸልተኝነት ኃላፊነት በአግባቡ ባልተወጡ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። የሚሉ ዘገባዎች ከመንግስት የመገናኛ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

ሃይማኖታዊው እና ፖለቲካዊው ኢሬቻ –

ሃይማኖታዊው እና ፖለቲካዊው ኢሬቻ – ( ሙሉአለም ገ/መድህን ) ኢሬቻ ሲባል በዋናነት ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆኑ የዋቄ ፈና (waaqeffannaa) ሃይማኖት ተከታዮች፣ በተከታይነት ከዋቄ ፈና ውጪ ያሉ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚደረሰውን የንፁኃን ግድያ ከዚህ በላይ በትዕግስት እንደማይመለከተው የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል፤ ዜጎች በግፍ የሚገደሉበት ጊዜ ማብቃት እንዳለበትም አሳስቧል፡፡

ስለወቅታዊ የመተክል ዞን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ “በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘርን መሠረት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

የአገር መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ኦፕሬሽን ጀምረዋል

ፖለቲካ በቤኒሻንጉል ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎችና ተባባሪዎችን ለመያዝ ልዩ ኦፕሬሽን ተጀመረ 27 September 2020 ዮሐንስ አንበርብር ኦፕሬሽኑ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ በኋላ በተሰነዘረ ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ ሰሞኑን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

የቤተክርስቲያን ፈተነና መከራ (መስቀል) መባባስ መለኪያው ምንድን ነው???

ክርስቲያኖች ሆይ “የመስቀል በዓልን አታከብሩም!” ተብሎ ከመከልከልና ዜጎች ክርስቲያን በመሆናቸው ብቻ ከመታረድ አብያተክርስቲያናትም ከመቃጠላቸው የትኛው ይከፋል??? የትኛው ይመራል??? የትኛውስ ያሳስባል??? ጠላት ተሻግሮ ሔዶ ክርስቲያንንና አብያተክርስቲያናትን

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ፡ ሐሙስ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገደሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንገዝ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ሐሙስ መስከረም 14/2013 ሌሊት ላይ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። ጥቃቱ የተፈጸመበት የበንገዝ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Babile

ዐቃቤ ሕግ፡ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ከነበረው ሁከት ጋር በተያያዘ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከት ጋር በተያያዘ ከ5ሺህ 700 በላይ ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን ጠቅላይ ዐጨቃቤ ሕግ አስታወቀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአርቲስቱን ግድያ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ኢትዮጵያን ጨምሮ የበርካታ አፍሪካ አገራት ተማሪዎች የአሜሪካ ቪዛ በሁለት ዓመት እንዲገደብ ሃሳብ ቀረበ – ቢቢሲ/አማርኛ

25 መስከረም 2020 አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከበርካታ አፍሪካ አገራት የሚመጡ ተማሪዎችን አስመልክቶ በቅርቡ አንድ ረቂቅ መመሪያን አቅርባለች። በዚህም ረቂቅ መሰረት የተማሪዎቹ ቪዛ በሁለት አመት እንዲገደብ

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች