Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የዓለም ኹሉ ቅርስ የኾነው በዓለ ጥምቀት የማንም ቅርስ እንዳይኾን የማድረግ ዘመቻ!?

ሐራ ዘተዋሕዶ December 14, 2020 በዓሉ እንዳይከበር ከማስታጎል ጀምሮ የማክበሪያ ቦታዎችን መንጠቅ እየተለመደ መጥቷል፤ ከአዲስ አባባ 78 የበዓሉ ማክበሪያዎች፣ ይዞታቸው በሕግ የተረጋገጠላቸው 38ቱ ብቻ ናቸው፤

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በቤኒሻንጉል ህዝባችን እየደረሰበት ያለውን ግፍና በደል መሸከም የምንችልበት ትዕግስታችን አልቆ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንገኛለን – የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን

December 14, 2020 አሁን ህዝባችን እየደረሰበት ያለውን ግፍና በደል መሸከም የምንችልበት ትዕግስታችን አልቆ ፣ተማጽኗችንም አልሰማ ብሎ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንገኛለን።ከታሪክ እንኳን የማይማሩ የቤንሻንጉል ጉምዝ ትንሹ

Read More »

በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ – አሻራ ሚዲያ

ታህሳስ 04/2013 ዓ.ም ባህር ዳር በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ከትሕነግ የግፍ አገዛዝ ነፃ በመሆናቸው ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ። ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ሴቶች እና

Read More »
ጤና አጠባበቅና ምርምር
Gureza

የኮሮና ቫይረስ ሕሙማን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ – ሪፖርተር

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ 13 December 2020 ምሕረት ሞገስ የሕሙማኑ ቁጥር በመጨመሩ የጤና ተቋማት ከመቀበል አቅማቸው በላይ ሆኗል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ጽኑ ሕሙማን ክፍል

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፓሊስ ሃይል በመሐል አዲስ አበባ በምርጫ ቦርድ በር የተቃዋሚ አመራሮችን ለማፈን ያደረገው ሙከራ ከሸፈ

December 13, 2020 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፓሊስ ከህጋዊ የስልጣን ወሰኑ ውጪ ያለምንም የፍርድ ቤት ትእዛዝ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ትግራይ ፡ የተባበሩት መንግሥታት በትግራይ የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ አሳስቦኛል አለ፟ – ቢቢሲ/አማርኛ

12 ታህሳስ 2020 የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ተቋም በትግራይ ወታደራዊ ግጭት ከተከሰተ በኋላ በክልሉ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ገለጸ። ድርጅቱ እነዳለው ኤርትራውያን ስደተኞች መገደላቸውን እንዲሁም

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች