ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
የእስረኞች መፈታት፡ የኦነግ መግለጫ
March 19, 2024 – DW Amharic የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ.ም. የተፈቱበትን ውሳኔ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አጣጥሎ ነቀፈ። ኦነግ በመግለጫው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ
የማይደን አብዮት፣ የክሪሚያ ባለቤትነት ጠቀመ ጎዳ
March 19, 2024 – DW Amharic በምዕራባዉያን የሚደረገፉት የማይደን አደባባይ አብዮተኞች ኪቭ ላይ ሲቦርቁ፣ ከ60 ዓመት በፊት ዋና ፀሐፊ ኽርሾቭ በጋዜጣ ቀላጤ ለዩክሬን የሰጧትን ግዛት ፑቲን በቀላሉ
የኢትዮጵያ ባንኮች እና ደኅንነታቸው
March 19, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት “የሲስተም ችግር” እንዳጋጠመው ገልጾ ነበር። በዚሁ ዕለት በተለይ በውስን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
አምስት ሰዎች በአጋቾች መገደላቸው ቤተሰቦቻቸው ገለፁ
March 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ንግድ ባንክ ሕገ ወጥ ግብይት እንደተፈፀመበር አስታወቀ
March 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በተያዘው ዓመት ምንም ስኳር አላመረተም !
March 19, 2024 – Konjit Sitotaw የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በተያዘው ዓመት ምንም ስኳር አለማምረቱን የመንግሥት ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፋብሪካው ስኳር ያላመረተው፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጩ የኾነው የቁንዝላ
ጋምቤላ ውጥረት ውስጥ ናት !
March 19, 2024 በጋምቤላ ከተማ ሰሞኑን በጸጥታ ስጋት ሳቢያ የነዋሪዎች የዕለት’ተለት እንቅስቃሴ መገደቡንና ውጥረት መስፈኑን ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። በከተማዋ ውጥረት የተፈጠረው፣ አንድ የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ
“ሕዝቡ የፓርክ ሳር እና አበቦች የሚያገኙትን ያህል ውሃ እንኳን እያገኘ አይደለም”- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
March 19, 2024 – Konjit Sitotaw በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ የከተማዋ ነዋሪች ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ተናግረዋል። “መንግስት መጀመሪያ የሕዝቡን የውሃ አቅርቦት ችግር
የአሜሪካ ባለስልጣን አዲስ አበባ ገቡ
March 19, 2024 – Konjit Sitotaw በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የስነ ሕዝብ፣ ስደትና ፍልሰት ረዳት ሚንስትር ጁሌይታ ኖይስ ትናንት አዲስ አበባ ገብተዋል። ኖይስ፣ ትናንት ከተመድ የሰብዓዊ
ዩኤስኤአይዲ 80 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ መደበ
March 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትራምፕ አዲስ ውዝግብ ሲያሥነሱ ባይደን ከፍተኛ የምርጫ ገንዘብ አሰባስበዋል
March 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአፍሪካ ሀገራትን ያሳተፈ ወታደራዊ ልምምድ በኬኒያ ተካሔደ
March 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ማርዋን ኢሳ የተባለው የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ መገደሉን አሜሪካ አስታወቀች
ከ 9 ሰአት በፊት የሐማስ ከፍተኛ የጦር መሪ ማርዋን ኢሳ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደሉን የዋይት ሃውስ ባለሥልጣን ጃክ ሱሊቫን ተናገሩ። ምክትል የጦር አዛዡ ኢሳ በእስራኤልና
በአንድ ምሽት ተማሪዎችን “ባለሃብት” ያደረገው የንግድ ባንክ የሲስተም ብልሽት
18 መጋቢት 2024 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመውን “የሲስተም ችግር” እንዳጋጠመው ቅዳሜ ዕለት አሳውቋል። ይህንንም ተከትሎ በባንክ ሂሳባቸው በቂ ገንዘብ ሳይኖራቸው በርከት ያለ የገንዘብ ዝውውር ፈጽመዋል
የፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናትን ሲያማርር የነበረው የካሳ ክፍያ በክልሎች ሊከፈል ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ለልማት እና ለማኅበራዊ አገልግሎቶች የሚፈለጉ ይዞታዎችን ለማስለቀቅ በፌደራሉ መንግሥት ሲከፈል የነበረው ካሳ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች እንዲከፈል የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ችግር ባጋጠመው ወቅት ከ490 ሺህ በላይ የገንዘብ ዝውውር መካሄዱ ተነገረ
18 መጋቢት 2024 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጤናማ ያልሆነ የገንዘብ ዝውውር ተካሂዶበታል ባለው ባለፈው አርብ ሌሊት ከ490 ሺህ በላይ የገንዘብ ልውውጥ መከናወኑን አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የባንኩ
በህንድ በረመዳን ጸሎት ላይ የነበሩ የውጪ ሀገራት ተማሪዎች ጥቃት ደረሰባቸው
ከ 9 ሰአት በፊት በህንድ በረመዳን ስግደት ላይ የነበሩ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች በማደሪያቸው ቤታቸው ውስጥ የደረሰባቸውን ጥቃት ተከትሎ አምስት ሰዎች በቀጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ገልጿል።
ታዋቂዋ ደቡብ አፍሪካዊት የቴሌቪዥን አቅራቢ ባሳየችው “ያልተገባ” ባሕርይ ከተሳፈረችበት አውሮፕላን ተወገደች
19 መጋቢት 2024, 07:35 EAT ደቡብ አፍሪካዊቷ እውቅ የቴሌቪዥን አቅራቢ ሻሚሶ ሞሳካ ባሳየችው “ያልተገባ” ባሕርይ ምክንያት ከተሳፈረችበት አውሮፕላን እንድትወርድ መደረጉን ባለሥልጣናት ገለጹ። ከደርባን ወደ ጆሀንስበርግ
በቻይና የሚጋቡ ጥንዶች ቁጥር በዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ጭማሬ አሳየ
ከ 9 ሰአት በፊት በቻይና ውስጥ የሚጋቡ ጥንዶች ቁጥር ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጭማሬ አሳየ። ባለፈው ዓመት በአገሪቱ ውስጥ 7.68 ሚሊዮን አዳዲስ ተጋቢ ጥንዶች
ማንኮራፋት እንዴት ትዳርን እስከ ማፍረስ ሊያደርስ ይችላል? ምንስ መፍትሄ አለው?
19 መጋቢት 2024, 07:17 EAT የማንኮራፍት መዘዙ እንቅልፍ ማሳጣት ብቻ አይደለም። ማንኮራፋት ከሚያንኮራፉት ሰዎች ጎን በሚተኙ ሰዎች አካላዊ እና አእምሮ ጤና ላይ ጉዳት ያስከትላል። ትዳርንም
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels