ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
ብርሃኑ ጁላ የህጻን ልጅ ንግግር ነው የሚናገረው፣ የአረቦችን አየር ሃይል አምጥቶ የአየር ላይ ትርእት ማሳየት “አልሞትኩም ብዩ አልዋሽም” ነው። = ደጉ ሻለቃ- የፋኖ አመራር
December 18, 2023 – Konjit Sitotaw “እነ ብርሃኑ ጁላ በቶሎ እጃቸውን ይስጡ!” ደጉ ሻለቃ- ለማጥቃት የሄደ ኃይል በዛው ቀረ። “ብርሃኑ ጁላ የህጻን ልጅ ንግግር ነው የሚናገረው፣ አንድ
የቻግኒ ሙስሊሞች የአምሳለ ኦነጉን መሪ አየር አሳጠሩት!
December 18, 2023 – Konjit Sitotaw የቻግኒ ሙስሊሞች የአምሳለ ኦነጉን መሪ አየር አሳጠሩት! ይህ እንግዳ ዳኛው የአገዛዙ የአዊ ዞን አስተዳዳሪ ሌሎች 2 የኦሮሙማ ስምሪቶች አሉት። እነሱም 1)
አቶ ታዬ ደንደአ እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
18 ታህሳስ 2023, 14:08 EAT ከሰላም ሚኒስቴር ዴኤታነት ተነስተው መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበር በሚል ከሳምንት ገደማ በፊት በቁጥጥር ስር የዋሉት አቶ ታዬ ደንደአ እስካሁን ድረስ
በኢትዮጵያ ላይ የተጣሉ የሀገራት የጉዞ እገዳዎች ቱሪዝሙን እንደጎዱ ተገለጸ
VOA Amharic ዲሴምበር 18, 2023 በኢትዮጵያ ላይ የተጣሉ የሀገራት የጉዞ እገዳዎች ቱሪዝሙን እንደጎዱ ተገለጸ በኢትዮጵያ ላይ የተጣሉ የሀገራት የጉዞ እገዳዎች ቱሪዝሙን እንደጎዱ ተገለጸ በሰላም
ኬንያ እና የአውሮፓ ኅብረት የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ
December 18, 2023 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሰሜን ሸዋ ዞን የአውራ ጎዳና መንደር ነዋሪዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ነዋሪዎች ገለፁ
December 18, 2023 – VOA Amharic በዐማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ከተማ ላይ፣ የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ፈጽመውታል ባሉት ጥቃት፣
በካሊፎርኒያ ሆሊዉድ ኢትዮጵያውያን በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲቆም ድምፃቸውን አሰምተዋል።
December 18, 2023
በዋሽንግተን ዲሲ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ማጥፋት ይቁም በሚል በተካሄደ ሰልፍ ላይ አንዲት ወጣት ያደረገችው ልብ የሚነካ ንግግር
December 18, 2023
ቲሊሊ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!
December 18, 2023 ቲሊሊ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች! በትናንትናው ዕለት ማለትም ታህሳስ 07/2016 ዓ.ም ከቲሊሊ ወረዳ ወጥቶ ወደ ሠከላ ወረዳ ለመግባት በመንገድ ላይ እያለ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን አዲስ ሰብሳቢ ሹመት ያጸድቃል
18 ታህሳስ 2023, 14:20 EAT የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚያቀርቧቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን አዲስ ሰብሳቢ ሹመት ነገ ማክሰኞ ታኅሣሥ 9/2016
ግዙፉ ነዳጅ አምራች ኩባንያ በቀይ ባሕር በኩል ነዳጅ ማመላለስ አቋረጠ
18 ታህሳስ 2023, 16:50 EAT ግዙፉ ነዳጅ አምራች ቢፒ (ብሪቲሽ ፔትሮሊየም) በደኅንነት ስጋት ምክንያት ነዳጅ የጫኑ መርከቦቹ በቀይ ባሕር በኩል ለተወሰነ ጊዜ ማለፋቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቀ።
የዲያስፖራው ማህበረሰብ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መነሻ እና መዳረሻ ( በኤሊያስ መሰረት )
December 18, 2023 ከቅርብ ግዜ ወዲህ የዲያስፖራው ማህበረሰብ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መነሻ እና መዳረሻ እየሆነ ይገኛል። በዚህ ዙርያ ሄይንሪክ ቦል ስቲፍቱንግ በዋሽንግተን ዲሲ ቢሮው አማካኝነት ባዘጋጀው Trans-Atlantic
የኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ዘወትር የሚሰጡት መግለጫ መሬት ካለው እውነት ጋር የማይገናኝና የማይጣጣም ነው ሲሉ ዜጎች ይናገራሉ፡፡
December 18, 2023
ግጭት የጋረደው ድርቅና የርሃብ አደጋ
December 18, 2023 – DW Amharic በትግራይ ክልል ሁለት ሚሊየን ሕዝብ ለርሀብ መጋለጡን ተገልጿል። በክልሉ የአፅቢ ወረዳ አስተዳደር በወረዳዋ ብቻ ባለፉት ሶስት ወራት 111 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን
በሎከርቢው የአውሮፕላን ፍንዳታ የጋዳፊ እጅ አለበት? ለ35 ዓመታት ያልተመለሰው ጥያቄ
ከ 6 ሰአት በፊት የዛሬ 35 ዓመት፤ ለፈረንጆች ገና ሦስት ቀን ሲቀረው አንድ አውሮፕላን አየር ላይ ሳለ ፈነዳ። በውጡ የነበሩ 259 ተሳፋሪዎች በሙሉ አለቁ። ከ82
ከ10 ዓመት በኋላ አስከሬናቸው በተዘጋ ቤት በተገኘው ሴት ሞት የተጋለጠው የሆላንዳውያን ብቸኝነት
ከ 6 ሰአት በፊት በሆላንድ በ70ዎቹ የሚገኙ ሴት ከሞቱ ከአስር ዓመት በኋላ አስከሬናቸው በቤታቸው መገኘቱ አገሪቷ ብቸኝነትን ለመቅረፍ ለጀመረችው ብሔራዊ ዘመቻ መነሻ ሆኗል። የአገሪቱ ፖለቲከኞችም
‘ረሃብ በረታብን’ – ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በልመና ያጨናነቋት የጂቡቲ ከተማ
ከ 6 ሰአት በፊት “እንዴት ናችሁ?”. . . . . . “Akkam jirtu?” በጎናችን እያለፉ ለነበሩት ስደተኞች ያቀረብነው ሰላምታ ነበር። በጂቡቲ በረሃ በየጥጋ ጥጉ ተስፋ
እስራኤል ተኩሳ የገደለቻቸው ታጋቾች እርዳታ የሚማጸኑ ጽሁፎች በጨርቅ ላይ አስፍረው ነበር ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ተኩሶ የገደላቸው እስራኤላዊ ታጋቾች እርዳታን የሚማጸኑ ጽሁፎች በጨርቅ ላይ ጽፈው ነው ተባለ። ጽሁፎቹንም ለማስፈር የተራረፈ ምግብ መጠቀማቸውን የእስራኤል ጦር
ከስድስት ዓመታት በፊት በሊቢያ የታገተው ደቡብ አፍሪካዊ በአል-ቃኢዳ ታጣቂዎች ነጻ ወጣ
ከ 5 ሰአት በፊት ከአል- ቃኢዳ ጋር ግንኙነት ያላቸው እስላማዊ ታጣቂዎች ከስድስት ዓመታት በፊት በሊቢያ ታግቶ የነበረውን ደቡብ አፍሪካዊ የድንገተኛ አደጋ የህክምና ባለሙያ ማስፈታታቸውን አንድ
አየር ማረፊያ ተውጦ፤ አዞዎች ከተማ መሐል የታዩበት የአውስትራሊያዋ ክዊንስላንድ ጎርፍ
ከ 5 ሰአት በፊት በታሪክ ከፍተኛው በተባለው ዝናብ ምክንያት የአውስትራሊያዋ ክዊንስላንድ ግዛት በጎርፍ ተጥለቅልቃለች። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሥፍራው እንዲለቁ ሲደረግ በርካቶች አሁንም መንቀሳቀሻ አጥተው ተቀምጠዋል።
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels