ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
በጋዛ የእርዳታ ጣቢያ አቅራቢያ በእስራኤል ወታደሮች ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የሃማስ ባለስልጣናት ገለፁ
ከ 7 ሰአት በፊት በደቡባዊ ጋዛ በሚገኘው የእርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል አቅራቢያ የእስራኤል ወታደሮች በከፈቱት ስድስት ፍልስጤማውያን ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን በሃማስ የሚመራው የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ ገለጸ።
ትራምፕ በሎስአንጀለስ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ወታደሮች አሰማሩ
ከ 8 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሎስ አንጄለስ ለተቃውሞ የወጡ ሰነድ አልባ ስደተኞች የፈጠሩትን አለመረጋጋት ለመቆጣጣር 2000 ወታደሮችን አሰማሩ። ትራምፕ ስደተኞችን ከአሜሪካ እንዲያባርሩ
“ኢሰመኮ የተዛባ ሪፖርት ያወጣ ነበር” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሱ
ከ 7 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአገሪቱ የመብት ጥበቃ ተቋም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፉት ዓመታት የተዛባ ሪፖርት ሲያወጣ ነበር ሲሉ ወቀሱ።
መድኃኒት የሚቋቋሙ አደገኛ ተህዋሲያንን ለማስወገድ ከዓይነ ምድር የተሠራ እንክብል ሙከራ ላይ ዋለ
ከ 6 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ሐኪሞች በበረዶ የደረቀ የሰው ዓይነ ምድርን የያዙ ‘ፑ ፒልስ’ (poo pills) የተባለ እንክብልን በመጠቀም መድኃኒትን የሚቋቋሙ አደገኛ የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖችን
በኮሎምቢያ ፕሬዝዳንታዊው ዕጩ በምረጡኝ ዘመቻ ላይ ሳሉ ጭንቅላታቸውን በጥይት ተመቱ
ከ 7 ሰአት በፊት በኮሎምቢያ ዋና ከተማ ቦጎታ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩት የኮሎምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ሦስት ጊዜ በተተኮሰባቸው ጥይት መመታታቸው ተገለፀ። ፕሬዝደንታዊው ዕጩ ሁለት ጊዜ
በዓለም አቀፍ የፋሽን መድረክ ተመራጭ የሆኑ ሞዴሎች መገኛዋ አገር
ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም አቀፉ የፋሽን ኢንዱስትሪ ከገነኑ እና ተመራጭ ከሆኑ አገራት መካከል ደቡብ ሱዳን አንዷ ናት። ወዛሙ ጥቁር የቆዳ ቀለማቸው እና ጠምበለል ቁመታቸው
የአየር ንብረት ለውጥ እና የዕለት ምግባችንን ምን ያገናኛቸዋል?
ከ 8 ሰአት በፊት የሳይንስ ሊቃውንት አመጋገባችንን ብንቀይር እና የሥጋ እና የወተት ተዋጽፆዎችን በዕፅዋት ምግቦች በመተካት የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ ቆይተዋል። የዓለምን ሕዝብ
የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን በማሊ ያለውን ‘ተልዕኮ አጠናቆ’ ሊወጣ መሆኑን አስታወቀ
ከ 4 ሰአት በፊት የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ፣ቫግነር በማሊ ያለውን ‘ተልዕኮ አጠናቆ’ ከአገሪቱ ሊወጣ መሆኑን አስታወቀ። ቫግነር በምዕራባዊቷ አፍሪካዊቷ አገር ማሊ ከአውሮፓውያኑ 2021 ጀምሮ
ቡና መጠጣት ለጤና ጠቃሚ ነው ጎጂ? በምን ያህል መጠን?
ከ 5 ሰአት በፊት ቀደም ባሉት ጊዜያት ቡና ከጤና እክሎች ጋር ተያይዞ ስሙ በክፉ ይነሳ ነበር። ነገር ግን ባለፉት አስርት ዓመታት የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቡና
አሜሪካ ወደ ኤል ሳልቫዶር አባራው የነበረውን ግለሰብ ወደ አገር መልሳ ከሰሰች
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በስህተት ከአገር ተባሯል በሚል የትራምፕ አስተዳደር እንዲመልሰው ሲጠይቀው የነበረው የኤል ሳልቫዶር ተወላጅ ክስ ተመሰረተበት። አሜሪካ በስህተት ወደ
በዩኬ በሕገ ወጥ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች እስር መበራከቱ ተገለጸ
ከ 2 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ፖሊስ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞችን የሚበዘብዙ ቀጣሪዎችን ኢላማ ማድረጉን ተከትሎ በሕገ ወጥ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች እስር መበራከቱን የአገሪቱ
“በሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ለማጥናት 200 ሺህ ዶላር አሰባስቤያለሁ” የትራምፕ ፖሊሲ አጣብቂኝ ውስጥ የከተታት አፍሪካዊት
ከ 5 ሰአት በፊት ፋጡ ውሬ፣ ቤተሰቦቿ እና ወዳጆቿ በአሜሪካ ውስጥ ስመ ጥር በሚባለው ሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ለድኅረ ምረቃ ትምህርቷ ለመክፈል 200 ሺህ ዶላር አሰባስበዋል። ሴራሊዮናዊቷ
ሦስት ልጆቹን በመግደል የተከሰሰው አሜሪካዊ በፖሊስ እየተፈለገ ነው
ከ 3 ሰአት በፊት ፖሊስ ከአንድ ሳምንት በፊት ሦስት ታዳጊ ሴት ልጆቹን ገድሏል ያለውን የዋሽንግተን ነዋሪ እየፈለገ ነው። የ32 ዓመቱ ትራቪስ ዴከር በእገታ እና የዘጠኝ፣
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ልዩ ቆይታ ከኢቲቪ ጋር – ክፍል 1 ፤2 እና 3 ETV | EBC
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሰጡት ማብራሪያ ክፍል አንድ EBC የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ልዩ ቆይታ ከኢቲቪ ጋር – ክፍል
Barriers to inclusive stakeholders’ participation in Northwest Ethiopia’s agricultural sector – Nature.com 20:52
Humanities and Social Sciences Communications volume 12, Article number: 775 (2025) Cite this article Abstract While promoting participatory communication approaches continues, empirical research that investigates whether all relevant stakeholders are participating
Ethiopia’s cabinet approves 31% budget increase for 2025/26
Africa 06 June 2025 – 14:05 By Dawit Endeshaw Ethiopian Muslim faithful sing during the Eid al-Adha celebration at the Addis Ababa stadium in Addis Ababa,
A response to President Isaias Afwerki’s independence anniversary speech – Curate Oromia
Hambisa Belina June 6, 2025 In a speech marking the 34th anniversary of Eritrea’s independence, President Isaias Afwerki accused “external forces” of declaring war against Ethiopia, whose
“አዛዦች ተደምስሰዋል!ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወድመዋል”ፋኖመተማ.! ቋራ.! አምባሰል.! ወንበርማ.! መርሳ.!ከተማዋ በቁጥጥር ስር ገባች!ነዋሪዎች ለቀው ወጡ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
ከነ ፋኖ ሐብቴ ወልዴ ጋር በሰራዊቱ ፊት ልንቀርብ ነው!ለብልጽግና እጅ የሚሰጡት ተልዕኮ የነበራቸው ናቸው!በሚሊሽያ ኃይል ላይ የመጨረሻው ዘመቻ እንጀምራለን!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
አስረስ ማረ “አፈ ሙዝ ብቻ በቂ አይደለም”/ በፋኖ የተገደሉት የአገዛዙ ጦሪ መሪ/ “ሚራክል ነው”- ዐብይ አህመድ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
በባሕር ዳር እና ጎንደር ከባድ ውጊያ/ “ከኤርትራ ትንኮሳ አለ” ጌዲዮን/ አሜሪካ ስለ ኢትዮጵያ ባሕር በር
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels